Breaking News
Home / News / ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ የት ገቡ ?

ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ የት ገቡ ?

ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ እስካሁን ድረስ ተደብቀው ነው ያሉት። እውነት ከፋኖ ጋር እርቅ ከወረደ ለምን እነሱ አይወጡም? መንግስት ስለ እርቁ ለምን መግለጫ አልሰጠም? የአቢይ መንግስት የሚፈልገው አማራ መሳርያ እንዲያስረክብ ነው። እነሱ የኦሮሞ ሚልሽያ 30 ጊዜ ያስለጥናሉ አማራ ግን 2 ጊዜ ማሰልጠን አይችልም። ጭራሽ ራሱ የገዛዉን መሳርያ እንዲያስረክብ ይፈልጋሉ። ለምን? አማራ መሣርያህን ካስረከብቅ አለቀልህ ማለት ነው። ባንዳዎችን ተከታተል !
========================

መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤና ዘመነ ካሴ የሰኔ 15 ቀኑን መፈንቅለ መንግስት ካቀናበሩ መካከል ናቸው በማለት ተጠርጥረዋል:: ማስረሻና ዘመነ በአማራ ክልል ባህር ዳር
ላይ ሰኔ 15 መፈንቅለ መንግስት ከተደረገ በኃላ ሁለቱም ስልካቸውን አጥፍተው ተስውረዋል::

ስለሆነም የአማራ ክልላዊ መንግስት ልዩ ሀይልና ፖሊስ ሁለቱ ግለሰቦች በሰላም እጅ እንዲሰጥ መላ ቤተሰቡ የተጠየቁ ሲሆን እጅ ካልሰጡ ወይም የፀጥታ ሀይሉ ላይ የተኩስ ልውውጥ ካደረገ የክልሉ መንግስት እርምጃ እንደሚወስድ የክልሉ ፓሊስ ለቤተሰባቸው በሰጠው መጥሪ ላይ አስፍሯል ለአማራ ክልል ልዩ ሀይል ፖሊስም ትእዛዝ
ተሰቷል::

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.