Breaking News
Home / Amharic / ” ከጎንዎ ማን አለ ? “

” ከጎንዎ ማን አለ ? “

ማስታወቂያ ማለት ይሄ ነው ። ” ከጎንዎ ማን አለ ? ” ብዙ አሳሳቢ ፣ ሳቢና እጥር ምጥን ያለ መልዕክት ያዘለ ፈጠራ ነው ። መቸም ብዙ ሰዎችን ያሳሰበ ማስታወቂያ ይመስለኛል ። የአስነጋሪው ስም ሳይጠራ ከተሰሩ ቅድመ ማስታወቂያ ማስታወቂያዎች ይህ በእጅጉ ማራኪና አሳሳቢ ማስታወቂያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። አሁን በመጨረሻ ከጎንዎ ያለው አማራ ባንክ መሆኑን አሳውቆዎታል ። እንግዲህ ባንኩ የድምጽና የተንቀሳቃሽ ምስል ማስታወቂያዎቹ ላይም እንዲሁ የተለየና አሳሳቢ ማስታወቂያዎችን ሰርቶ እንደሚያሳየን አምናለሁ ።
ይሁንና ከጎንዎ ማን አለ ?
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.