Breaking News
Home / Amharic / ከአንቦ ዩንቨርስቲ ይድረሱልን ጥሪ !

ከአንቦ ዩንቨርስቲ ይድረሱልን ጥሪ !

#ከአንቦ ዩንቨርስቲ የድረሱልን ጥሪ ነው  09-06-2019

<< ሰላም እህቴ እንዴት አለሽ ከኛ ግቢ አዋሮ ካምፓስ ከትላንት ማታ ጀምሮ ከፍተኛ ችግር ላይ ነን ችግራችን ለማን መናገር እንዳለብን አናውቅም አገር የሚያፈርስ የሚመስል እራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራው ጉረም አገር ሰላም ብለን በተቀመጥነበት በፌሮ እና በብረት እያሰቃየን ይገኛል ::
እስካሁን #9ልጆች ተጎድተዋል ተብሎአል ለማወቅ አይቻልም የተደራጀው ሀይል በየዶርሙ እየገባ ነው ለሚመለከተው አካል አድርሽልን ተቸገርነ ትንሽ ትልቁ የኦነግ ባዴራ ለብሶ ግቢው ኦነግ መስሎአል:: 
ሁሉም ወጣት janmoroo, እንዲሁም የኦነግ ጦር አዛዥ እና ሌሎችን የሚል ሸሚዝ አሰርቶ እየተሰቃየን ነው:: እንገኛለን እባካቹን የሚመለከተው አካል እንዲደርስልን ድምፅ ሁኑን :: >>
እያሉ ነው ሰዎች እንግዲህ በዚህች ሀገር ላይ እየኖርን ነው ስለትምህርት የምናስበው ????

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.