Breaking News
Home / Amharic / ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡

ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡

ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡
ይሄ የዪጋንዳ ፍየል ጠባቂ አዲስ አበባን በግድ እንወስዳለን እና ለጠ/ሚሩ ማስጠንቀቂያ መሰል የጥጋበኛ ፉከራ ይዟል፡፡ እነዚህ ሰዋች ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ሊከቱን ተጣድፈዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ኦነግ በወለጋ ሁከት እየፈጠረ ነው፡፡….እነዚህ በዚህ ጥጋባቸው ነገ ሀገራችንን ለመበተን ወደ ሁዋላ እንደማይሉ ማሳያ ነው ይሄ!!

የኦሮሞ ጽንፈኞችና እነ ቅማል ያልተረዱት ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ እነርሱ ማይኖሪቲ መሆናቸውን ነው፡፡

ራሳቸውን ኦሮሞ ብለው የሚጠሩ 33% ናቸው፡፡ ከነዚህ ውስጥ ጽንፈኛ አመለካከት ያላቸው ቢበዛ ግማሽ ይደርሳሉ ብንል ከኢትዮጵያ ሕዝብ 20% አይሞሉም፡፡ ታዲያ ዶ/ር አብይ ከ80% ጋር መወገን ነው የሚሻለው ወይስ ከ20% ⁉️

በኔ እይታ ዶ/ር አብይ አህመድ ከጽንፈኞች መቼም ድጋፍ እንደማያገኝ ተረድቶ የሚሻለውን፣ ለርሱም፣ ለኦሮሞ ማህበረሰብም፣ ለአገርም የሚበጀውን ዉሳኔ ቢወስን ይሻለዋል፡፡

የነዚህ የጽንፈኞች መንገድ የጥፋት መንገድ ነው፡፡ የርስ በርስ ጦርነት መንገድ ነው፡፡ የዘር ጥላቻ መንገድ ነው፡፡ ኦሮሞን በመጥቀም ላይ ሳይሆን ሌላውን በመጥላት ላይ ያተኮረ መንገድ ነው፡፡ የመደመር መንገድ አይደለም፡፡ ከነዚህ ሰዎች ጋር መስራት የቁልቁለትና የጥፋት መንገድ ነው፡፡ እነዚህ ጽንፈኞች መሸነፍና መወገድ ያለባቸው ናቸው፡፡
ሀገራችን ኢትዮጵያን የምትል ንቃ ተደራጅ!

https://www.facebook.com/491049821051514/videos/265808097682187/?t=0

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.