መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤን በተመለከተ ከክልሉ መንግስት እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ለሳምንታት በተደረገ ውይይት ግለሰቡ በሰኔ 15 ጉዳይ ላይ ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንደሌለው ተረጋግጦ እና ስምምነት ላይ ተደርሶ ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ባህር ዳር መጥቶ ነበር።
ጉዳዩን በጉጉት ሲጠብቀው ለነበረው የአማራ ህዝብ ለማሳወቅ ተዘጋጅተን ሳለን ቃሉን ሰጥቶ ይመለሳል በሚል ሰበብ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከተወሰደ በኋላ ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርቦ ግዜ ቀጠሮ ተጠይቆበት በእስር ላይ ይገኛል።
የአማራን ህዝብ ካለበት ፈታኝ ሁኔታ አውጥቶ ለሁለተናዊ ስኬት ለማብቃት ከእውነት ጋር እንቁም!!
https://amharic.borkena.com/2020/05/25/የአማራን-ህዝብ-ካለበት-ፈታኝ-ሁኔታ-አውጥ/