Breaking News
Home / Amharic / እኔ ለእነሱ አፈርኩ!

እኔ ለእነሱ አፈርኩ!

እኔ ለእነሱ አፈርኩ❗️ይላል የተከበረው የፖለቲካ ተንታኙ ክቡር ኢንጅነር ይልቃል

እውነት ምርጫ እሚባለው ቀልድ በታቀደው መሰረት የሚካሄድ ከሆነ ከዶ/ር አብይ ኢህአዴግ አመራሮች ጋር ለምርጫ ከጎናቸው ተቀምጨ ለመከራከር ለእነ ዶ/ር አብይ እኔ አፍራለሁ። በቅርብ ከሆነው እንኩዋን ብንጀምር 86 ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድለው ; ክርስትያን ታደለ ፣ በለጠ ካሳ ፣ ሲሳይ አልታሰብ ፣ አስጠራው ከበደና ሌሎችም ላይ የፈጠሩትን አስነዋሪና አሳፋሪ የሀሰት ክስ ካየሁ በሁዋላ ውድድሩንና መሸናነፉን ተውት

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.