Breaking News
Home / Amharic / እባካችሁ የተጎዱትን የጌደኦ ወገኖቻችንን እንርዳቸዉ !

እባካችሁ የተጎዱትን የጌደኦ ወገኖቻችንን እንርዳቸዉ !

ሰብአዊ ቀውስ #በጌዲዮ! ጌዲዮ ወገኖቻችንና ደሞቻችን በርሃብና በቸነፈር መአት ሲቀጡ ፣ ፌደራል መንግስቱ #ቄሮ የሚባልን የጠገበ መንጋ እያሞላቀቀና የስግብግብነት ፖለቲካ ተከራካሪ መሆኑን በመግለጫ ጋጋታ እያሳየን ነው። ኑሮውም ትንፋሹም ለኦሮሚያና ለኦሮሞ ብቻ መሆኑን በተደጋጋሚ አረጋግጦልናል። #የጌዲዮ ህዝብ ትኩረት ተነፍጎት ይህን ያህል ሰብአዊ ቀውስ እየታየ ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ በምስራቅ አፍሪካ የኦሮሞ ወዳጆችን ለማፍራት ደፋ ቀና ሲሉ ይታያሉ ። ለአብዛኛው የሰብአዊ ቀውስ ተጠያቂው ደሞ ቄሮ የሚባለው የጁሃራውያን ፋሺስቶች ስብስብ ሲሆን ። ህዝብን በማፈናቀል ፣ ስራ እንዳይሰራ በማስተጉዋጎልና ፣ሃገሪቱ በውጭ ባለሃብቶች ያልተረጋጋች ሆና እንድትታይ በማድረግ ፣ ኢኮኖሚውን ክፉኛ እያሽመደመደው ነው ። የፌደራል መንግስቱም ቄሮን ማሞላቀቁ የሰለቸው አይመስልም።

✔️✔️ ወገኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አሁን ሃገሪቱ በተለያየ አጀንዳ እንድትወጠር ከተደረገበት ዋነኛ ምክንያት አንዱ ፣ ፍፁም #የኦሮሞ የበላይነትን ለማንገስ እና አዲስ አበባን ጨምሮ ሌሎች ከቶሞችን በቀውስ ማሃል ኦሮማዊ ለማድረግ ያለ እረፍት እየተሴረ ነው ። ወደድክም ጠላህም ጠቅላይ ሚንስትሩም የሴራው አካል ናቸው ። ያለውን አደጋ ባይነ ቁራኛ እየጠበቅክ ፣ ለጌዲዮ ሰብአዊ ቀውስ ትኩረት መስጠቱ ተገቢ ነው ።

በቄለም ወለጋ የድረሱልኝ ጥሪ
——————-
በ1977ቱ የሰፈራ ፕሮግራም መንግስት ከወሎ አስነስቶ ቄለም ወለጋ ያሰፈራቸው ሰወች በቄሮ እየተሳደዱ ነው። ወንዶች ጫካ ገብተዋል ሴቶች በቄሮዎች እየየደፈሩ ነው፤ የድረሱልኝ ጥሪም እያሰሙ ነው። የአማራ ክልል መንግስት ከዚህ የከፋ ችግር ሳይከሰት በአፋጣኝ ሊደርስላቸው ይገባል። ቄሮ የሚባል በመንግስት የሚደገፍ አሸባሪ ቡድን አሁንም ንፁሀን ዜጎችን ማሰቃየቱን ቀጥሎበታል።

እባካችሁ የተጎዱትን ወገኖቻችንን እንርዳቸዉ !

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.