Breaking News
Home / Amharic / ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ስልጠና መስጠቷን ትቀጥላለች!

ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ስልጠና መስጠቷን ትቀጥላለች!

ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍ እና ወታደራዊ ስልጠና መስጠቷን ትቀጥላለች!” አቶ የማነ ገ/መስቀል የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ
 
“ህወሃት ከኢትዮዽያ በዘረፈው ገንዘብ እየደለለ አስቀድሞ በውጭ ሃገር ባሰማራቸው ፕሮፓጋንዲስቶች ጥረት የዶ/ር አብይ መንግስት በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ጫና ከባድ አደጋ ተጋርጦበታል።
የህወሃትም ሆነ የአሜሪካና የአውሮፓ ሀገራት ቅዠት፤ የአማራ ክልል ግዛት በሆኑት የወልቃይት ጠገዴ መሬቶች ላይ የውጭ ሰላም አስከባሪ ኃይል በማስፈር ህወሃት ከሱዳን ጋር እንዲዋሰን ይፈልጋሉ።
ይህ ደግሞ ሊሆን የማይችል ቅዠት ነው!!
ብዙ የሽብር ቡድኑ መሪዎችን የኢትዮዽያ መከላከያ ኃይል ይዞ ለፍርድ ቢያቀርባቸውም፤ መንግስት ኢትዮዽያ ከእስራት በነፃ ለቋቸዋል። የሽብር ቡድኑ አመራሮች ከእስር መለቀቃቸው ኤርትራን ባይመለከትም የህወሃት ቡድን «አሸባሪ» ተብሎ የመላው ኢትዮዽያ ህዝቦች ተወካይ በሆነው ም/ቤት በይፋ የተሰየመ የሽብር ቡድን በመሆኑ ቡድኑ ከሱዳን ጋር የሚገናኝበትን እድል ከአገኘ በምስራቅ አፍሪካ ይህ ነው የማይባል ቀውስ እንደሚከሰት አያጠራጥርም።
አሁን ባለው ሁኔታ የጉዳዩ አሳሳቢነት በተለይም ለኤርትራና በኢትዮዽያ ደግሞ ለአማራ ህዝብ እኩል ጉዳት ያለው በመሆኑ በመካከላችን የበቀለውን አሜኬላ ለመንቀል የክልሉ ህዝብ ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍና ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጓን ትቀጥላለች።#EPA
 
“ኤርትራ ንፍሉያት ሓይልታት ኣማራን ንሓይልታት ኣማራ ፋኖን ፍሉይ ደገፍን ወተሃደራዊ ስልጠናን ምሃብ ክትቅጽል እያ በለ”
ኣፈኛ መንግስቲ ኤርትራዊ ሚስተር የማነ ገ/መስቀል
 
 
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.