Breaking News
Home / Amharic / አዋጅ! አዋጅ ! አዋጅ !

አዋጅ! አዋጅ ! አዋጅ !

 

ለመላው ኢትዮጵያ አርበኛ ልጆች በሙሉ!
ከነገ ቅዳሜ ማለዳ ጀምሮ እስ እሁድ ምሽት ድረስ በደማቸውና በአጥንታቸው ሀገራችንን ከጠላት ጠብቀው ያቆዩልን ጀግኖች አባቶቻችንን በማኅበራዊ የመገናኛ መረቦች በስፋት እንዘክራለን። አባቶቻችን ጠላቶቻቸውን ያንበረከኩት ውሃ እየረጩ ሳይሆን ጥይት እየረጩ ነበር።

ጥይት የሚረጨው መሳሪያቸው ነፍጥ ሲባል እነሱ ነፍጠኛ ይባላሉ። ዛሬ እነዚህን መሳሪያ አንጋቢ አርበኛ ነፍጠኞችን ለማያውቋቸው ንፍጣሞች ለማሳወቅ ሲባል በግጥም፣ በንባብ፣ በስዕል፣ በፎቶግራፍና በሌሎችም መንገዶች ገድላቸው፣ ታሪካቸው፣ የጦር ሜዳ ውሏቸው ሁሉ ይዘከራል።

በተለይም የስነ ፅሁፍ ችሎታ ያላችሁና የተለያዩ የአርበኞች ምስል ክምችት ያላችሁ ለሰፊው ሕዝብ እንድታጋሩ በጀግኖች አባቶቻችን ስም ትጠየቃላችሁ።
የዘመቻው ሃሽታግ #አርበኛ_ነኝ#ነፍጠኛ_ነኝ#AmNeftegna የሚሉና ሌሎችም ይሆናሉ።

2 comments

  1. when a politician can declare Amara is our enemy, the youth can loot amaras, rape amaras, kill amaras becuase hate has been transferred. In NO other country can you hear such hate preached in public by a leader of one federation. Not if you want peace and order. If our politician cannot chooe their words carefully, all out civil war is imminent.

  2. ባሁኑ ሰዓት ብዙ ስራ ይጠበቅብናል በተለይ ወደገጠራማ ያሉትን ወጣት ነፍጠኞች ማንቃትና ማደራጀት ይጠበቅብናል!

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.