Breaking News
Home / Amharic / አቶ ሺመልስ አብዲሳ ኢሬቻ በዓል መስቀል አደባባይ ላይ የተናገሩት: “ነፍጠኛዉን ሰብረናል” !

አቶ ሺመልስ አብዲሳ ኢሬቻ በዓል መስቀል አደባባይ ላይ የተናገሩት: “ነፍጠኛዉን ሰብረናል” !

ተመስገን ጥሩነህ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ሲሸልሙ

 

እስካሁን አማራን ይቅርታ አልጠየቁም::

#ኦህዴድ መራሹ የዶር አብይ መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረዉ የዘር ማጥፉት ወንጀል 97% ለወንጀሉ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክነያት ❗️👇👇
#እነ ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”’ነፍጠኝን ላይመለስ ሰባበርነው….የአያቶቻችንን ከተማ ተቆጣጠርነው….ኦሮሞ ያልፈቀዳት ኢትዮጵያ አትኖርም” ‘እያሉ የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የነበሩት አሁንም ስልጣን ላይ ናቸዉ::
#የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኦማ ከዚህ ቀደም ብሎ ከጸንፈኞች ጋር ይሰራ እንደነበር በቂ መረጃ አለን በቅርቡ ደግሞ ሃጫሉ የሞተ ቀን ከጽንፈኞች ጋር በመሆን #አስክሬኑን ከቡራዪ እንዲመለስ በማድረግ አዲስ አበበ #ስቲዲዮ አከባቢ እንዲመጣ በማድረግ ከጽንፈኞች ጋር አብረዉ ተናበዉ ሲስሩ እንደነበር መረጃዎች አሉን ይባስ ብለዉ ደግሞ ዛሬ ሸልመዉታል ❗️❗️
#አዳነች አቤቤ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና አስፈፃሚ በነበረችበት ወቅት #ለኦኤምኤን በነጁሀር በሚመራዉ ጥላቻን ለሚሰብከዉ የቴሌቪዥን ጣቢያ #የ58 ሚሊዮን ብር የሰጠች ሲሆን ከዚህም ባሻገር ከጽንፈኞች ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እንደምትሰራ በቂ መረጃዋች አሉ #በአሁን ሰአት ደግሞ ጠ/ቅ አቃቢ ህግ በመሆን ፍትህን በማሻፈፎ ላይ ትገኛለች ❗️❗️
#በመሆኑም ኦህዴድ በዉስጡ የተሰገሰጉትን ጽንፈኞች እነሱን መጀመሪያ ማጽዳት ሳይችል ጣቱን ሼኔ ላይ ህወሃት እንዲሁም የጥፉት ሀይሎች በሚላቸዉ ላይ መቀሰሩ የእምዬን ወደ አብዬ ያስብላል ❗️❗️
#በመጨረሻም ሀገር እንደሀገር እንድትቀጥል ከተፈለገ መንግስት ለተፈጠረዉ ጥፋት በይፋ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቆ እነዚህን ከጽንፈኞች ጋር ግንኙነት ያላቸዉን በሙሉ #ሽመልስ አብዲሳ ጨምሮ ከስልጣናቸው ማስነሳትና የእነሱን መረብ መበጣጠስ አለበት ❗️❗️❗️

 

 

August 5, 2020

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.