አብይ አህመድ ማነው? ታዬ ደንደአ ! ይሄን መረጃ ሳያስጠፉት በፊት ቅዱት. by Interview by Horn Conversation. Part 1 of 3
ታዬ ደንደአ ከኢትዮጵያ ከወጣ ቦሀላ ነበር ይህን ሁሉ ሚስጥር መናገር የነበረበት።
ሚልኬሳ ውጭ ሀገር ከሄደ ቦሀላ ነበር ስለ አብይ የተናገረው። ታዬ ከታሰረ ቦሀላ የተናገረውን ማጋለጥ እስሩ እንዲፀናበት እያደረጋችሁ ነው።
አብይ ከስልጣን ካልወረደ አይፈታውም። አንድ ኤምባሲ ገብቶ ጥገኝነት ቢጠይቅ ከለላ ያገኝ ነበር። ወይም በተደብቆ በጨለማ ኬንያ ወይም ሱዳን
ወይም ኤርትራ ገብቶ ራሱን ማዳን ይችል ነበር። ታዬ በጣም ያሳዝነኛል።