Breaking News
Home / Amharic / አብን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት!

አብን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በአገራዊ ስትራቴጂካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ዛሬ 02/04/2011 ዓ/ም ጥልቅ ውይይት አካሄደ። በውይይቱ አገራዊና የሕዝባችንን ዘላቂ መብቶች፣ ፍላጎቶችና ጥቅሞች አጀንዳዎችን በማንሳት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም በየደረጃው ውይይቶችን ለማካሄድ መግባባት ላይ ተደርሷል።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.