Breaking News
Home / Amharic / አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን!

አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን!

የአዴፓ የአዲስ አበባ ጽህፈት ቤት ለተሰው የአመራሩ ቤተሰቦች ብሎ 5.4 ሚሊዮን ብር ሲሰጥ የአሳምነውን ቤተሰቦች አግልሏቸዋል።
ችግር የለውም። አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን  ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ያግዝ።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.