Breaking News
Home / Amharic / አማራ ሜዲካል የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ ። Amhara medical started selliing stocks.

አማራ ሜዲካል የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ ። Amhara medical started selliing stocks.

ታላቅ የምስራች!!!
አማራ ሜዲካል የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ ።አማራ ሜዲካል አ.ማ
ከአማራ ባንክ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አማራዊ ተቋም ሲሆን
የአክሲዮን ሽያጩ ህዳር 19/03/2012 ዓ.ም ተጀምሯል።
1) ስለ አክሲዮን ሽያጭ አጭር መግለጫ፦
250,000 የተመዘገቡ መደበኛ አክሲዮኖችን ለመሸጥ፥ ዝርዝሩ
እንደሚከተለው ቀርቧል::
⁃ አንድ አክሲዮን መደበኛ ዋጋ – 1000 ብር
⁃ የአገልግሎት ክፍያ- 5%
የተከፈለ አክሲዮን ሽያጭ 100 ሚሊዮን ብር ሲሞላ ስራ
ወዲያውኑ ይጀመራል።
⁃ የአክሲዮን ግዢ አከፋፈል ሁኔታ፦
አማራጭ ሀ)፦ መግዛት የሚፈልጉትን አክሲዮን መጠን
100%በመክፈል፥
አማራጭ ለ)፦50% ክፍያ በግዢ ወቅት የሚፈፀም ሆኖ፥ቀሪ
50% በስድስት ወር ውስጥ ከፍሎ ማጠናቀቅ።
⁃ የሚፈቀደው ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት መጠን – 10 አክሲዮኖች
(10,000 ብር)
⁃ የሚፈቀደው ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መጠን- 12, 500
አክሲዮኖች
(12,500,000 ብር)
⁃ ሽያጭ የሚጀምርበት ቀን- ህዳር 19 ቀን 2012 ዓ.ም
⁃ ሽያጭ የሚያበቃበት ቀን – የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም
2) የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች፦
– የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 1000305684663
የአገልግሎት ክፍያ -1000305685128
የአቢሲኒያ ባንክ :
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 21445673
የአገልግሎት ክፍያ – 21445908
የዳሽን ባንክ :
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 5079154404011
የአገልግሎት ክፍያ – 5079154404021
የአባይ ባንክ :
ዝግ ሂሳብ ቁጥር- 201 1111019711013
የአገልግሎትክፍያ-2012111019711028
3) የድርጅቱ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አድራሻ:
ፖፒረስ ሆቴል ፊትለፊት፦
ሲግናል ሞል፥አራተኛ ፎቅ፥
ባህር ዳር
የስልክ አድራሻዎች፦
-+251941466607
-+251900780225
-+251904390018
– +251927594284
– +251946431020
– +251902593359
አማራ ሜዲካል አ.ማ
የግርጌ ማስታወሻ!
1) Amhara Real Estate S.C
2) Amhara Hotel Service
3) Amhara Insurance
4) Amhara Transport and
Aviation Service
4) Amhara Investment
Consulting Service
and 5 more others!
የሁሉም ፕሮጀክቶች ምዝገባ ያለቀና ጥናቶች እየተካሄደ ይገኛል።
ሁሉም ተራ በተራ እንዳስፈላጊነታቸው ወደ መሬት ይወርዳሉ።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.