Home / News / አማራ ላይ የሚካሄደውን ክኅደት እንፋረዳለን!
አማራ ላይ የሚካሄደውን ክኅደት እንፋረዳለን!
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) በትናንትናው (ሚያዝያ18/ 2011 ዓ/ም) ምሽት ዝግጅቱ በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና አቅራቢነት አንማው አንተነህ (PHD) የተባለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርን አቅርቦ የአማራን ሕዝብ ኅልውና የሚክድ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወቃል። ምሁሩ የአማራን ሕዝብ ኅልውና በሚክድ መልኩ «አማራ የሚባል የለም» ከማለት አልፈው «በአማራነት መደራጀት አውሬነት ነው» በማለት የአብንን ስም ጠቅሰው ያልተገባ ነገር ተናግረዋል። በዚህ የተነሳም በአማራ ሕዝብ ላይ የተሰራውን የዘር ማጽዳት እና ዘር ማጥፋት ከመካዳቸው በተጨማሪ ለወንጀለኞች ሽፋን ሰጥተዋል ብለን እናምናለን።
ስለሆነም የአብን የሕግ ክፍል ዝግጅቱ የተላለፈበትን ሚድያ ኢሳትን ጨምሮ፣ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናን እና ተናጋሪውን አንማው አንተነህን (PHD) በሕግ ፊት ለማቅረብ ክስ እያዘጋጀ ይገኛል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከ27 ዓመታት በፊት ጀምሮ የአማራን ሕዝብ ኅልውና የካዱትን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምንም አብን የሚከስ መሆኑን እናሳውቃለን።
አማራ ታሪኩን ያድሳል!
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን)
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.
It is surprising to see some so called Intellectuals
AIMING against the United AMHARA movement.
These days ,I am witnessing how the ethnic based
Political party leaders and some fake Ethiopian unity
Parties with their supporters come together to demonize
NAMA ( ABN ) . The reason is clear. The rising of
The AMHARA people and REBIRTH of its
Consciousness shaking the foundation of the deceitful
Ethiopian ethnic politics and digging it’s grave .
ABN is the balancing power in the Ethiopian political
Atmosphere of our time. If any Ethiopian who supports
Ethiopian unity does not understand this, either he or
She knows no politics ,or ,she or he is faking about
Their love to the country.
Dear Ethiopians …..take a moment and ask yourself
Why The Amhara has started organizing itself .
It is the result of the weakness of the Ethiopian
Unity political parties for not creating a kind of
Balancing power for the ethnically poisoned politics
Of the country. Now, because of ABN, we have
Started to see how the ethnic based parties thinking
Twice before taking any step forward. Yes. No more
Free ride in the Ethiopian political field.
Respecting each other is the only way forward.
Thanks to NAMA (ABN )
Please use the paypal Link to support wife and children of General Asamnew. Please share also on facebook.
https://www.amharaonline.org/donation/