Breaking News
Home / Amharic / ባንዳ ቄስ ለአብይ አህመድ ምስጋና ሲዘምርለት ተመልከቱ !

ባንዳ ቄስ ለአብይ አህመድ ምስጋና ሲዘምርለት ተመልከቱ !

ስም፦ ቄስ ወንድም አማረ ይባላል::
የትውልድ ቦታ፦ደ/ጎንደር፣ ፋርጣ ወረዳ፣ ጋሳይ ከተማ አውዘት ሚካኤል ቀበሌ
ሥራ፦ ገበሬ ነው። በቅርቡ ግን የአውዘት፣ አዛውር፣ ጥናጃና ቀበሌ ገበሬ ማኅበር የቀበሌዋ ምክትል አስተዳዳሪ ነበር።
የሚያገለግልበት ደብር፦ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ።
ስልክ ቁጥሩ፦ እስከአሁን አልደረሰኝም። ሲደርሰኝ አዚሁ እለጥፍላችኋለሁ።

በመምህር ዘመድኩን በቀለ ።

ማርያምን እንደዛሬ አዝኘ አላውቅም:: ለገዳያችን ዘራችንን ሊያጠፋ ለመጣ ደም መጣጭ ይሁዳ
ለሆነ አብይ አህመድ ከራሳችን ከአማራ ካህን ተብየ ካድሬ መወድስ ሲቀርብለት ላፈሰሰው
ደም ቀይ ካባ ሲደርቡለት እንደማየት ሌላ የሚያሳዝን ምን አለ?

 

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.