Breaking News
Home / Amharic / በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ

በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ

ተመልከቱልኝ ይሄንን ጉድ ያብባል ላስታ ሸማቾች ማህበር 
የኑሮ ውድነትን ለማቅለል ብሎ የገዛውን 200,ኩንታል ጤፍ በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ ነው።

ከ200,መቶ ኩንታል ጤፍ 92 ኩንታል ተመልሶለት 107,ኩንታል ጤፍ ግን ተዘርፎ ቀርቷል ይላል፣ ከዚህ በላይ ዝቅጠት አለ ?

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.