Breaking News
Home / Amharic / በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች !

በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች !

በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች

ኢትዮጵያ ሰላም የሚሰፍነው በእውነትና በእውነት ብቻ ነው። ስለዚህ እውነተኛው ታሪክ ይነገር።
በቅድሚያ: ኦሮምያ የሚባል አገር የለም:: በወረራ የተያዘ: የጥንት ኢትዮጵያን ምድር ነው:: በ16ኛው ምእት ዓመት መጨረሻ ከደቡብ ከኬንያ ጠረፍ ተነሥተው፣ እያሸበሩ፣ ነባሩን ነዋሪ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ በሰፈሩባቸው የኢትዮጵያዊ ግዛቶች አካባቢዎች የተቀየሩ ስሞች ሳያንስ: ዳግም ወረራና ቀሪውን በለመለወጥ ላይ በመሆናቸው: ማንኛውም ተወሮ በነርሱ የሚጠራ ስፍራ:ወደ ቀድሞ መጠሪያቸው ይመለሳል::

በኦሮሞ የተሰጠ ስም ነባር ስም
==== ==== =======
1. አርሲ ፈጠጋር
2.ጭሮ ደዋሮ
3. አንጦጦ እንዶጥና
4.ሰላሌ ግራርያ
5.ሜታ እንደገብጣን
6. ሌቃ ዳሞት
7.ኢሉባቡር እናርያ
8. ባሌ ባሊ
9. ሀረማያ ዓለማማያ
10. ቢሸፍቱ ደብረዘይት
11.አዳማ ናዝሬት
12. ጂማ ገሙ
13.ቡሌሆራ ሀገረ ማርያም
14. ባቱ ዝዋይ
15.ሃሮ ደምበል ዝዋይ ሐይቅ
15. ጅባትና ሜጫ ገንዝ
16. ቄለም ወለጋ ቢዛሞ
17. ወንጂ ወጂ

18. የጁ ገነቴ
19. ወሎ ቤተ አምሐራ
20.ወረባቦ ቤተ ሳባ
21.ወረሂመኖ ቤተ እግዚ
22.ወረኢሉ ቤተ ጊዮርጊስ
23. ቃሉ ቢራሮ
24. ራያ አንጎት
25. ከረዩ ወይጃ
26. ከሚሴ ምድረ ገኝ
27.አጣዬ ኤፌሶን
29. ቦረና ወለቃ
30.ባቲ ጭቃ በረት
31.አሰበ ተፈሪ ጭሮ ወዘተ…

እየተባሉ በጥንታዊ ስማቸው ይታወቁ ወደነበሩበት መመለስ አለባቸው ማለት ነው። እንዲህ ያለ ወረራ፣ ባህልንና ሃይማኖትን ጨርሶ መዋጥ ወይንም “የኦሮሞይዜሽን” አካሄድ ማስቆም ካልተቻለ ሀገሪቱን ወደ ውስብስብ ችግር ውስጥ ሊከታት ይችላል። ሲጀመር አዲስአበባ ጥንታዊ ስሟ “በራራ” ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሼር እንዳደረገው ያለ መጠሪያ ስም ሆነ ሰፈር በታሪክ ኖሯት አያውቅም።

 

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.