Breaking News
Home / Amharic / በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው።

በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው።

በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው።
Tigist Endalamaw የተባለች ወጣት ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከታሰሩት መሀል ነች። ከሆስፒታል ከወጣች ገና 8 ቀኗ ነው። የኩላሊትና አስም በሽተኛ ነች።
የመንግስት ዘር የሆኑት እነ ጃዋር መሀመድ በሚኒልክ ቤተመንግስት ውስጥ ይምነሸነሻሉ። ለሰሩት ወንጀል ደፍሮ የሚጠይቅ ፖሊስ ወይም አቃቤ ህግ የለም።
የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም! ፍትህ ይበየናል!!

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.