Breaking News
Home / Amharic / ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን አቋርጧል ።

ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን አቋርጧል ።

የባሌው ተወላጅ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሴፍ ፥ ከባሌ ሮቤ
በተደወለላቸው ስልክ ተደናግጠው ከወንበራቸው ሲወድቁ
፥ ፖትሪያክ አቡነ ማቲያስ በድንጋጤ ከአፍንጨቸው የነስር
ደም ፈሷል ። በርካታ አረጋዊ ሊቃነ ጳጳሳት በእንባቸው
ሲራጩ በጉባኤው አርፍደዋል ።
በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በምመኖቿ ላይ እየደረሰ
ያለው መዋቅራዊ ፥ የተጠናና የተቀናጀ ጥቃትን ለአለም
ህዝብ ነገ ያሳውቃል ።
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አለም አቀፍ
ሚዲያዎች ጥሪ ተደርጎላቿል ። በተለያዩ ቋንቋዎች
የሚደያ ገለፃ ይሰጣል ።
ብጽኣን ሊቃነ ጳጳሳት ለሰማዕትነቱ ወደየ አህጉረ
ስብከቶቻቸው እንዲመለሱ መመሪያ ተላልፏል ።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.