የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል :: ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም :: ምክንያቱም "የአማራ ህዝብ "....ክልሉን እንዲመሩ ....የመረጣቸው "የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !... መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት :: ፔሬድ !