Breaking News
Home / Amharic / ሰበር ዜና! በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ባለው ሸፍጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!

ሰበር ዜና! በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ባለው ሸፍጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!

በመላው አማራ ክልል ከተሞች እየተፈፀመ ባለው እጅግ አሳዛኝ ሸፍጥን የሚቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል ።
የአማራ ክልል መንግስትም ለተቃውሞ ሰልፉ ተቃውሞ እንደሌለው መረጃዎች ወጥተዋል።
የሰልፉ ዓላማዎች፦
1ኛ. ጦርነቱ በጎበዝ አለቆች ይመራ
2ኛ. አሸባሪው ጁንታ የአማራ ክልል ህዝብና መሬቶች ላይ ወረራ እየፈፀመ የፌዴራል መንግስት የክልሉ ህዝብ ተከላክሎ እንዳያጠቃ ጠፍሮ በመያዝ በቸልታ በመመልከቱ ነው
3ኛ. ለጨፍጫፊዎች መሳሪያና ትጥቅ ጥሎ በመውጣት የአማራ ህዝብን እያሶጉ ያሉ የመከላከያ መሪዎች ለፍርድ ይቅረቡ
4ኛ. የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የአለም ቅርስ የሆነው ቅዱስ ላሊበላ አስፈላጊው ጥበቃና እድሳት ይደረግለት
5ኛ. የአማራ ህዝብ ከመከላከል ወደ ማጥቃት መሸጋገር ይገባዋል
6ኛ. የአማራ ክልል መንግስት ከፌዴራል መንግስት ተጽኖ መላቀቅ አለበት
7 የአማራ ህዝብ እየተጠቃ ያለው በጁንታው ጥንካሬ ሳይሆን በፊደራል መንግስቱ ቸልተኝነትና ድካም ነው
8ኛ. በመጨረሻም አገሪቱን ደህንነት በአስተማማኝ መልኩ መጠበቅ ያልቻሉት የመከላከያ መሪዎች ትጥቃቸውን ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት አስረክበው ይውጡ ብሎ የሚጠይቅ መሆኑን ከአስተባባሪዎቹ የተላከው የወጣቶች ማህበር መግለጫ አመልክቷል።
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን የተቃውሞ ሰልፍ ሊደግፍ ይገባል ::
ሼር ይደረግ

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.