Breaking News
Home / Amharic / መልእክት ከኬንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለዶር አብይ አህመድ !

መልእክት ከኬንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለዶር አብይ አህመድ !

በኮሮና ቫይረስ ጉዳይ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ያሳሰባቸው የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው እንዲያቋርጥ አሳሰቡ፡፡

አክለውም እኛ ደካማ የጤና ስርዓት ነው ያለን ቫይረሱ ወደ አፍሪካ ቢገባ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሊሆንብን ይችላል ኢትዮጵያም ይሄንን መረዳት አለባት፡፡ ብለዋል፡፡

የረቀቁ የህክምና ጠበብቶች ያሉባቸው ሀገሮች አሜሪካና አውሮፓውያን በሙሉ ወደ ቻይና በረራ አቁመዋል። አንዴት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ደሃ አገር በጣም ዝቅ
ያለ የህክምና አገልግሎት ያለባት አገር የባሰ ችግር ዉስጥ መግባት ተፈለገ?  

አስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ 12 ሰዎች የ ኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሆነዋል::

ኢትዮጵያ አየር መንገድ  መረጃ እንደተረዳነው ጠቅላይ ሚንስትሩ በረራው እንዳይቆም ብለዋል።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.