Breaking News
Home / Amharic / መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ::

መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ::

ጠ/ሚ ዐቢይ ሆይ! በእርስዎ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ እንደማይኖር፣ እርስዎም በፖለቲካ ልዩነት እንደማያስሩ ነግረውን ነበር። ሆኖም መንግስትዎት የማያውቋቸውን የአብን አባላት ብቻ ሳይሆን አግኝተው ያወሩትን ክርስትያንም አሰረ።

የሀሳብ ልዩነትን ባልሰለጠነ መንገድ እንደማይፈቱ ቃል ገብተው ነበር። ቃልዎትን ካዱና የሀሳብ ልዩነትን በእስር ለመፍታት ሞከሩ። እስር ዘመናዊ የልዩነት መግለጫ ነው?

ነው ጭራሽ ይህንም አላውቅም/አልሰማሁም ብለው ይክዱናል?”

ጌታቸው ሽፈራው

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.