Breaking News
Home / Amharic / ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!
**********************************************
#ሼር እናድርግ #እናዛምት
ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 (May 13, 2023) ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን በመረጃ ሳተላይት ቴሌቪዥን ከሚተላለፈው በተጨማሪ ከዚህ በታች በተቀመጡት የረምብል (Rumble) ፣ የቲክቶክና የፌስቡክ አካውንቶቻችን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል::
ይህንን መልዕክት ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ እንደሁልጊዜው ከጎናችን በመሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ተቀዳሚ የመረጃ ምንጭ የሆነውን ሚዲያችሁን እንድትደግፉ ጥሪ እናቀርባለን::
ሰሞኑን ስለተፈጠረው የስርጭት ችግር እና የደረስንበትን ውጤት በተመለከተ ቅዳሜ ግንቦት 5/2015 ዓ.ም ተቋሙ መግለጫ የሚሰጥ በመሆኑ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በማዛመት በመደበኛ ሰዓታችን 12:00 PM ጀምሮ (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት) በሚቀርበው የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን የሚሰጠውን ማብራሪያ እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን::
ኢትዮ 360 ሚዲያ !
———
በመረጃ ሳተላይት ቴሌቪዥን
———-
ረምብል
———-
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.