1. ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰወች በኮሮና ተሰው።
2 የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆስፒታል ገቡ።
3 የፈረንጆች ሆሳእና በኢንተርኔት ተከበረ
4 ኒውዮርክ (Bronx Zoo) ነብሩን ኮሮና ያዘው
5. ንግሥት ኤሊዛቤጥ ኮሮናን በተመለከተ ለህዝብ መልክት አስተላለፉ።
6 ሉዝያና ግዛት በሰው ብዛት እና የኮሮና ቫይረስ የተያዙት ሬሽዎ (ratio) ሲታይ ከኒወርክ በለጠች።
7 የአሜሪካው ተጠባባቂ ጦር (Army reserve) ኒወርክ ላይ ከ2000 በላይ በሽተኞችን የሚያስተናግድ ጊዚያዊ ሆስፒታል ገነቡ
8 የኦሪጎን (Oregon) ግዛት በእጁ የነበሩትን ትርፍ 200 ventilator ለኒወርክ ላኩ።
9. ፕሬዝዳንት ትራፕ እና ምክትሉ ሁኔታወች ትንሽ ተስፋ ይሰጣሉ እሉ።
10 ትራም ለኮሮና በሽተኞች የወባ መድሃኒት ክሮሎፊል ጥሩ እና ውጤት ያመጣል በማለቱ በብዙ ሚሊዮን እየተመረተ ነው።