https://www.facebook.com/bruktawit.selam/videos/2720257924886740
እህቴ ፡ ችግራችን ፡ እንደአንቺ ፡ ስሜተኞች ፡ የፖለቲካ ፡ መሪወቻችን ፡ መሆናቸዉ ፡ ይመስለኛል። በስድብ ፡ ጋጋታ ፡ወይም ፡ እንደነአሳምነዉ ፡ በመገዳደል ፡ ሳይሆን ፡ ተጨባጭ ፡ እቅድና ፡ አላማ ፡ ይዞ ፡ ህዝብን ፡ በማስተማር ፡ ነዉ ፡ አማራዉን ፡ ከተጋረጠበት ፡ የጥፋት ፡ ድግስ ፡ መታደግ ፡ የሚቻለዉ።