Breaking News
Home / Amharic / ቻለው እንግዲህ ፋሽን ሆኖ መጣልህ !

ቻለው እንግዲህ ፋሽን ሆኖ መጣልህ !

ፊደላችን የአማራዊ ማንነታችን ካስማ
=======================
#ጥበበኛው አማራ ጥበቡን ለዓለም ሲያበረክት ያለስስት ነው! አማራ በጥበቡ ከሚታወቅባቸው ዋናውና ትልቁ ነገር ራሱን የቻለ 22 ፊደልና ቋንቋ መኖሩ ከሁሉም በሁሉም የተለያ ያደርገዋል!!!

የአማራ ጥበበ ፊደል ጥንታዊነቱን ያሳያል!!!

#ፊደል

1. የቋንቋና የቃል አነጋገር ሁሉ ምልክት አምሳል ወይም መገለጫ ማስታወቂያ ማለት ነው።አማራ በንግግር ብቻም ሳይሆን በምልክት የሚግባባ ነገድ ነው ማለት ነው።

2. መሰረተ ጽሑፍ …መሰረተ ነገር ማለት ነው። ይህም ማለት አማራ የሁሉም መሰረት ነው ማለት ነው።

3.ርዕሰ መፅሐፍ ማለት ነው። ርዕስ ማለት መጀመሪያ ማለት ነው አማራም ለጥበቦች ለሁሉም ነገር ጀማሪም ቀዳሽ ነው ማለት ነው።

4.የድምፅ ምልክት የስዕል ድምፅ ማለት ነው።

5.የመጀመሪያም ይለዋል!!! አማረኛ ከእንግሊዘኛ ቀድሞ እንደተፈጠረም ማረጋገጫ ነው። ግዕዝና አማረኛ ሙሉ በሙሉ የተወራረሱ ናቸው። አማርኛው ግዕዙን ተክቶት ይገኛል.. ግዕዙም አማረኛውን ተክቶት ይገኛል።

በዚህ የአማራዎች ቋንቋ አማርኛ ጥንታዊ ከሆነ አማራዎች እልፍ ዘመን አሳልፈው የኖሩ ጥበበኞች ናቸው።

ክብር ለጥበበኛው አማራ!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.