11-06-2022
መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፀመ።
ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወች በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ መደረጉ ነው የተነገረው::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፅሟል!
የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን ትናንት ምሽት እንዳደረሱን ፋኖን በትጥቅ ፍታ ሰበብ ከአካባቢው እንዲሸሽ በማድረግ ፋኖ የነበረባቸውን ሁለት የራያ ቀበሌወች ፋኖወቹ ቦታውን ሲለቁ በደቂቃወች ልዮነት በመከላከያ ትዕዛዝ በሚባል ሁኔታ አንድም የጥይት ድምፅ ሳይሰማ የህውሃት ሃይሎች የራያን ሁለት ቀበሌወች ትናንት ምሽት በቁጥጥራቸው ስር እንዲያስገቡ ሴራ መፈፀሙን የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን መረጃ አድርሰውናል::
ይህ ክህደት የሚያሳየው አሁንም የአማራን ህዝብ ለሌላ ዙር ጥቃት ማዘጋጀቱንና አማራው ዳግም እንዳይነሳ የሚፈልገውን የፌደራል መንግስት በግልፅ ትናንት ምሽት መጀመሩን ነው ብለዋል:
#ሰበረ ዜና
ከ300 በለይ የልዩ ኃይል አባላት ብልፅግናን ከድተው ጫካ ገቡ !!
በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ እነ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለማፈን ከገባው ኃይል ጋር በርካቶች ወደ ጫካ እየገቡ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ።
አፉኙ ቡድን ፋኖ ዘመነ ካሴን ለመያዝ ከገባው ኃይል በርካቶች ከመመለስ ይልቅ ወደ ጫካ እየገቡ መሆኑን ከመራዓዊ የደረሱ መረጃዎች አመላከቱ።
አፉኙ ቡድን ፋኖ ዘመነ ካሴን ለመያዝ ከገባው ኃይል በርካቶች ከመመለስ ይልቅ ወደ ጫካ እየገቡ መሆኑን ከመራዓዊ የደረሱ መረጃዎች አመላከቱ።
እንደ መረጃ ምንጮች ከሆነ ለአፈና ወደ መራዓዊ እና አካባቢው ካቀናው መንግስታዊ ኃይል መካከል ከ 300 በላይ ጦሩን ተቀላቅሎ ወደ ጫካ ገብቷል።
በመራዓዊ ተራራ ካሰፈሩት መካከል አንድ ጊዜ ብቻ አንድ ጋንታ ጦር የጠፋ መሆኑን የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠዋል።ተጠናክሮ መቀጠልም አለበት !!
#ድል ለፋኖ !!
#ድል ለአማራ !!
-
ኦነግ ምን ቸገረው አማራን ካወደመ በኋላ አዲስ አበባ ሲቃረቡ ይመልሳቸዋል የአማራ ባለ ስልጣን ግን ያሳዝናል ሲመጡ ይሮጣል ፋኖ መስእዋትነት ይከፍላል ዛሬ ደግሞ ፋኖን ያሳድዳል
-
ይህ እንደሚሆን ቀድመን አቀናል በርታ ያገር ሰውበቃ ተውን አትንገሩን እና ለአማራ በትልቁ ሴራ እየተሴረ መሆኑ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው መሆኑን ይታወቅ የለ እንዳዲስ ምታወሩ፣ በወሬ ባታሳምሙን
-
-
Asiter.getahun.dena.dereshi.
-
-
Diqal makalakya min endahon min tawqal mistikin sibdabik eyarok alnbar ant jazba damoo fano fano tilalk
-
-
የኦነግ ኦሮሙማው መገለጫባህሪውነው አይገርመንም