Breaking News

TimeLine Layout

December, 2019

  • 24 December

    በህወሀት እና ኤርትራን በሚመራው ፓርቲ (ህግደፍ) መሀል እርቀ-ሰላም—

    በህወሀት እና ኤርትራን በሚመራው ፓርቲ (ህግደፍ) መሀል እርቀ-ሰላም ለማውረድ ያሰበ ጉዞ ሰኞ ወደ ኤርትራ ሊደረግ ነው! በህወሃትና ህግደፍ መሀል አለ የተባለውን ጥርጣሬ እና አለመግባባት ለመቅረፍ ያሰበ ጉዞ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ጠቅላይ ፅ/ቤት፣ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮችን ያቀፈ ቡድን …

    Read More »
  • 13 December

    የአዲስ አበባ ጉዳይ – አሳሳቢ ጉዳይ . please share !

    የጠሚ አብይ አህመድ መንግስት ትሩፋቶች ለአዲስ አበባ።#1ኛ. አዲስ አበባ እራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌደራሉ ከተማ እንደሆነች ዶክተር አብይ “አይቀየርም” ያለው ሕገ መንግስት ይደነግጋል። ሆኖም ከተማችን ህገ መንግስቱ በሚለው መሰረት ራሷን በራሷ እያስተዳደረች አይደለም። በተወካዮች ምክር ቤትም ድምፅ ሳይኖራት ዶክተሩ በሚመራው #ኦዴፓ ሹመኞች እየተዳደረች ትገኛለች። ይህ በጠሚዶአ “ይከበር” የሚባለው ሕገ መንግስት አዲስ አበባ ላይ እንዳይሰራ ተደርጓል።#2ኛ. አዲስ አበባ #የሸዋ እንብርት ናት። በአዲስ …

    Read More »
  • 12 December

    ታሪካዊ ቀን እስከ ዛሬ ያልተደረገ ::

    ኢትዮጵያዊ ዛሬም በአለም ትልቅ ቦታ ላይ ኢትዮጵያ በሰጠችሁ ስልጣን ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተሸለመ።አብይ በአንተ ደስ ብሎናል አንተንም እንኳን ደስ ያለህ::  

    Read More »
  • 12 December

    Message from NAMA to PM Abiy Ahmed

    Once again, I congratulate PM Abiy Ahmed on winning the Nobel Peace Prize. It is truly remarkable. However, honor such as this should not tolerate for once the massive institutional injustice and political conspiracies that are trapping innocents, making them subjects of punishment without crime; honor such as this should no more tolerate the lords of violence and their backers …

    Read More »
  • 12 December

    የፖለቲካ መሪ አስሮ የፖለቲካ እስረኛ የለም ?

    የፖለቲካ መሪ አስሮ የፖለቲካ እስረኛ የለም ….. አብይ ይህች ቀልድ አታምርብህም… 86 ንጹህ ኢትዮጵያውያን ለመታረዳቸው ምክንያት ሆኖ ከተጠያቂነት ነፃ በመሆኑ ለቀጣይ ጭፍጨፋ እየተዘጋጀ ያለውን ጃዋር በነፃነት የለቀቅህ በመሆኑ በሕግ እና ፍትህ ሚዛን ደካማ ነው አፈፃፀምህ።  

    Read More »
  • 2 December

    Breaking News – Prosperous Party started work !

    የኢህአዴግን መፍረሰና የብልፅግና ፓርቲን መዋሀድ ከፈረሙት 8 የድርጅቶች መሪዎች መሀል፣ በሀገሪቱ የሥራ ቋንቋ በአማርኛ የፈረሙት ብቸኛ መሪ አቶ ደመቀ መኮንን መሆናቸውን አይቼ ገረመኝ ። የገረመኝ ነገር፣ ከስምንቱ የብልፅግና ፓርቲ መሪዎች መካከል 6ቱ ሙስሊሞች፣ 2ቱ ከሙስሊም ወላጆች የተወለዱና አንድም ሙሉ ክርስቲያን አለመገኘቱ በአጋጣሚ ነው ወይስ በዲዛይን የሚል ጥያቄ አጭሮብኛል። አብላጫው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አማኝ፣ እጅግ አብላጫው ደግሞ ክርስቲያን በሆነች ኢትዮጵያ ውስጥ ከአግላይነት …

    Read More »

November, 2019

  • 30 November

    “ኢትዮጵያ” የሚለው ቃል ስለተሰረዘ ቅር ብሎኛልና ይመለስ ! Professor Fikre Tolossa

    “ኢትዮጵያ” የሚለው ቃል ስለተሰረዘ ቅር ብሎኛልና ይመለስ ********************************* ከ ሶስት ወራት በፊት ከጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ጋራ ተገናኝቼ ነበር። ስለተለያዩ የሀገር ጉዳይዎች ከተወያየን በሁዋላ “የብልጽግና” የሚባል ፓርቲ ሊመሰርቱ እንደአሰቡ ገለጡልኝ። እኔም “የብልጽግና ፓርቲ” የሚለው ስም ኃይል የለውም ፣ “የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ” ቢባል የተሻለ ነው አልኩአቸው። “አይ፣ ስሙ እንዲያጥር ፈልጌ ነው፣ ሁለት ቃሎች ብቻ እንዲሆኑ ሽቼ ነው፣” አሉኝ። ”ስሙ ቢያጥር እና ኃይል …

    Read More »
  • 30 November

    ዶ/ር አብይ ከላይ በተገለፀው አጣብቂኝ ውስጥ

    ዶ/ር አብይ ከላይ በተገለፀው አጣብቂኝ ውስጥ ቢገባ በመግቢያዩ ላይ እንደገለፅኩት “ቀዩ” መንግስቱ ኃይለማሪያም እንደሚሆን አትጠራጠሩ። ስለዚህ ዋናው ጥያቄ “የዶ/ር አብይ አመራር በጭፍን ድጋፍና ተቃውሞ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል ወይ?” የሚለው ነው። እንደሚታወቀው የዶ/ር አብይ አመራር ከውስጥም ሆነ ከውጪ በጥርጣሬና ተቃውሞ የተሞላ ነው። ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን የመጣ ሰሞን ዲያስፖራዎች “የህወሓት ቅጥረኛ/ተላላኪ” ሲሉት ነበር። ህወሓቶች ደግሞ “ደርግ ነው፣ የአሜሪካ ቅጥረኛ ነው፣ የግብፅ ወዳጅ፣ የኢሳያስ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.