ታላቅ የምስራች!!! አማራ ሜዲካል የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ ።አማራ ሜዲካል አ.ማ ከአማራ ባንክ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አማራዊ ተቋም ሲሆን የአክሲዮን ሽያጩ ህዳር 19/03/2012 ዓ.ም ተጀምሯል። 1) ስለ አክሲዮን ሽያጭ አጭር መግለጫ፦ 250,000 የተመዘገቡ መደበኛ አክሲዮኖችን ለመሸጥ፥ ዝርዝሩ እንደሚከተለው ቀርቧል:: ⁃ አንድ አክሲዮን መደበኛ ዋጋ – 1000 ብር ⁃ የአገልግሎት ክፍያ- 5% የተከፈለ አክሲዮን ሽያጭ 100 ሚሊዮን ብር ሲሞላ ስራ ወዲያውኑ ይጀመራል። …
Read More »TimeLine Layout
November, 2019
-
28 November
እኔ ለእነሱ አፈርኩ!
እኔ ለእነሱ አፈርኩ❗️ይላል የተከበረው የፖለቲካ ተንታኙ ክቡር ኢንጅነር ይልቃል እውነት ምርጫ እሚባለው ቀልድ በታቀደው መሰረት የሚካሄድ ከሆነ ከዶ/ር አብይ ኢህአዴግ አመራሮች ጋር ለምርጫ ከጎናቸው ተቀምጨ ለመከራከር ለእነ ዶ/ር አብይ እኔ አፍራለሁ። በቅርብ ከሆነው እንኩዋን ብንጀምር 86 ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድለው ; ክርስትያን ታደለ ፣ በለጠ ካሳ ፣ ሲሳይ አልታሰብ ፣ አስጠራው ከበደና ሌሎችም ላይ የፈጠሩትን አስነዋሪና አሳፋሪ የሀሰት ክስ ካየሁ …
Read More » -
27 November
የእምዬ ሚኒሊክንና የኢትዮጵያዉያኖች እናት የጣይቱን ምስል የያዘዉ ስእል 90.000 ዶላር በጨረታ ተሽጧል
መልካም ዜና ለአዲስ አበቤ ! የአዲስ አበባ ባላአደራ ም/ቤት ትላንት ስኬታማ የውይይት መድረክ በዲሲ አከናውኗል፡፡ ባለአደራ ም/ቤቱ በሀገር ቤት ለሚያደርገው ሰላማዊ ትግል በዉጪ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዉያን ከፍተኛ ድጋፍ እና አጋርነታቸውን በተግባር አረጋግጠዋል፡፡ የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ም/ቤት ወደ ፖለቲካ ፓርቲ እንዲያድግም ከተሰብሳቢው ጥያቄ ተነስቷል፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የህዝብ ወቅታዊና አንገብጋቢ ጥያቄ ምክር ቤቱ ተነጋግሮ እንደሚወስን አቅጣጫ ጠቁሟል፡፡ በጃዋር …
Read More » -
23 November
አብን ተወደደም ተጠላም የአማራ የሕልውና አደጋ የወለደው የአማራ ባለጉዳይ ነው።
ብአዴን ስሪቱ ጸረ አማራ ስለሆነ ወደ አማራ ለመቅረብ በሞከረ ቁጥር የበለጠ እየራቀ የሚሄድ ድርጅት ነው። አብን ደግሞ ተወደደም ተጠላም የአማራ የሕልውና አደጋ የወለደው የአማራ ባለጉዳይ ነው። ብአዴን ከአፈጣጠሩ ጀምሮ ምክትልነትን ነባር ይዞታው አድርጎ ጌቶቹ እየሆኑ ለሚሰየሙ የበላዮቹ ጉዳይ አስፈጻሚ እንጂ የአማራ ባለጉዳይ ያልሆነ ሽንፍላ ነው። ብአዴን የተፈጠረውና ዛሬም ድረስ የሚሰራው የአማራ ያልሆነውን ጸረ አማራ ነገር ሁሉ በአማራ ላይ ለመጫን ነው። …
Read More » -
20 November
ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸው የፌስቡክ የቴሌግራም አካውንቶችና የትዊተር እና ገፆች ! Fake Ethiopian News !
አንዳንዶቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸውን የፌስቡክ አካውንቶች እና ገፆችን፣ የቴሌግራም ቻናሎችን እንዲሁም የትዊተር አካውንቶችን ልጠቁማችሁ! ከጋዜጠኞች: – Tesfaye Getnet ፌስቡክ: https://www.facebook.com/tesfaye.getnet ቴሌግራም: @tesfaget55 – Dawit Endeshaw ፌስቡክ: https://www.facebook.com/dawit.endeshaw.7 – Samuel Getachew ትዊተር: https://twitter.com/GetachewSS?s=09 – Yohannes Anberbir ፌስቡክ: https://www.facebook.com/yohannes.anberbir ቻናሎች እና የፌስቡክ ገፆች: – Tikvah-Eth ቴሌግራም: @tikvahethiopia – አዲስ ዘይቤ~ አዲስ ዘይቤ ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Addiszeybe/ ትዊተር: @Addiszeybe ቴሌግራም: @zeybeinfo – አጋልጥ- Expose ፌስቡክ: https://www.facebook.com/exposefakenewsethiopia/ ጋዜጦች – …
Read More » -
17 November
ህውሃት ከመሪነት ወደ አጋር ፓርቲነት ከከፋም ወደተቃዋሚነት የወረደችበት ቀን ! ኢህአዴግ ፈረሰ!
ዛሬ ሲካሄድ በዋለው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የአዲሱን ውህድ ፓርቲ ምስረታ በተመለከተ በ27 ድጋፍ በ6 ተቃውሞ ውህደቱ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳልፏል። 6ቱ የተቃወሙት ሁሉም የህወሓት ሰወች እንደሆኑ የደረሰኝ መረጃ ያስረዳል። ከአዴፓ፣ ከኦዴፓ እና ከደኢህዴን የተወከሉ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በሙሉ ውህደቱን ደግፈዋል። ህወሓት ደግሞ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር መክሬ እስክመለስ ድረስ ጊዜ ይሰጠኝ ብሏል። በነገው ዕለት ውህደቱን በተመለከተ ሊደረጉ ስለሚገባቸው ተግባራትና …
Read More » -
17 November
ድሬዳዋ በሜንጫ ተከባለች። ማነው ንፁኃንን ከጥቃት የሚከላከለው ?? ንቁ እንዳታልቁ !
ሩዋንዳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የቱትሲ ማህበረሰብ ንፁኃን የታረዱት የሁቱ ብሔር መንግስት የፌዴራል መንግስቱን በሞኖፖልነት በመቆጣጠሩ ቱትሲዎች ባለ አእምሮ ናቸው ይንቁናል በሚል የበታችነት ስሜት ተነሳስተው በ RTML ሚዲያ የጥላቻ ትርክት በመቀስቀስ የተደራጀው መንጋ በታጠቀው የመንግስት ጦር እየተደገፈ ነበር። ዛሬ የሚታየው ይሄው ነው።የኦሮሞ ፅንፈኛው ሀይል በ OMN ፤ ONN ሚዲያ ተጠቅመው በሚቀሰቅሱት በተበድለናል ትርክትና የበታችነት ለቅሶና እዬዬ በማሰማት የበቀል እርምጃ ቅስቀሳ በማድረግ ቄሮ …
Read More » -
13 November
Port of Assab is open for Ethiopians !
Assab Ready to Welcome Ethiopians Photo courtesy of Ghideon Musa 13 Nov 2019 – (EP) The 71 km asphalt road (pictured) connecting the port of Assab to Bure on Ethiopia border is finished. Assab which was one of the busiest Horn of Africa port was purchased by the Rubattino Shipping Company in 1869 and the site of Italy’s first settlement …
Read More »