Breaking News

TimeLine Layout

November, 2019

  • 17 November

    ህውሃት ከመሪነት ወደ አጋር ፓርቲነት ከከፋም ወደተቃዋሚነት የወረደችበት ቀን ! ኢህአዴግ ፈረሰ!

    ዛሬ ሲካሄድ በዋለው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የአዲሱን ውህድ ፓርቲ ምስረታ በተመለከተ በ27 ድጋፍ በ6 ተቃውሞ ውህደቱ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳልፏል። 6ቱ የተቃወሙት ሁሉም የህወሓት ሰወች እንደሆኑ የደረሰኝ መረጃ ያስረዳል። ከአዴፓ፣ ከኦዴፓ እና ከደኢህዴን የተወከሉ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በሙሉ ውህደቱን ደግፈዋል። ህወሓት ደግሞ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር መክሬ እስክመለስ ድረስ …

    Read More »
  • 17 November

    ድሬዳዋ በሜንጫ ተከባለች። ማነው ንፁኃንን ከጥቃት የሚከላከለው ?? ንቁ እንዳታልቁ !

    ሩዋንዳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የቱትሲ ማህበረሰብ ንፁኃን የታረዱት የሁቱ ብሔር መንግስት የፌዴራል መንግስቱን በሞኖፖልነት በመቆጣጠሩ ቱትሲዎች ባለ አእምሮ ናቸው ይንቁናል በሚል የበታችነት ስሜት ተነሳስተው በ RTML ሚዲያ የጥላቻ ትርክት በመቀስቀስ የተደራጀው መንጋ በታጠቀው የመንግስት ጦር እየተደገፈ ነበር። ዛሬ የሚታየው ይሄው ነው።የኦሮሞ ፅንፈኛው ሀይል በ OMN ፤ ONN ሚዲያ ተጠቅመው በሚቀሰቅሱት በተበድለናል …

    Read More »
  • 13 November

    Port of Assab is open for Ethiopians !

    Assab Ready to Welcome Ethiopians Photo courtesy of Ghideon Musa 13 Nov 2019 – (EP) The 71 km asphalt road (pictured) connecting the port of Assab to Bure on Ethiopia border is finished. Assab which was one of the busiest Horn of Africa port was purchased by the Rubattino Shipping …

    Read More »
  • 12 November

    የአፄ ሚኒልክ ሀውልት ጎን የቆሸሸ ቆርቆሮ ቤት ተሰራ !

    የዝምታ ውጤቱ እዚህ ድረስ ነው ። በማናለብኝነት የአፄ ሚኒልክ ሀውልት ጎን የቆሸሸ ቆርቆሮ ቤትን በመስራት ታሪክን የሚያወድም ታከለ የሚባል ከንቲባ በተግባር ስራውን እያሳየ ይገኛል። ያዲሳባ ወጣት ሆይ የሚኒሊክን ሀውልት ብቻ አፍርሶ የሚቆም መንጋ እዳይመስልህ እየመጣብህ ያለው ነገ በላይህ ላይ ቤትህን ያፈርሰዋል። ትኩረት፦ #አዲስ_አበባ ‼️ -~•<<•>>•~- የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በታላቁ ንጉሥ #ዐፄ_ምኒልክ መታሰቢያ …

    Read More »
  • 11 November

    “ኃላፊነት የተሞላበት ትዕግስታችን ፍርሐት ከመሰላችሁ መሳሳታችሁን ለማሳየት ከባድ አይሆንብንም!” – Dr. Dessalegn Chane

    የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በትዊተር ገጻቸው “የአብን አመራሮች እንዲፈቱ ከመንግስት ጋር ብንስማማም ተግባራዊ መሆን አልቻለም ፣ ስለሆነም ቀጣዩ እርምጃ ህዝባዊ እምቢተኝነት ነው” ብለዋል። የእንግሊዘኛ ሙሉ መግለጫቸውን ወደ አማርኛ ተርጉመነዋል፣ እነሆ! “እኛ የአብን አመራሮች ከታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር የታሰሩ መሪዎቻችን እንዲለቀቁልን ተነነጋግረን ነበር። በስምምነታችን መሰረትም ከአርብ በፊት እንደሚፈቱ …

    Read More »
  • 11 November

    ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ።

    ክቡራትና ክቡራን በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ። ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ። ይሄን ታላቅ ሂደት እንደ ተስፋዬ ገብርአብ ያለ ጦጣም ሆነ እንደ ህዝቅኤል ገቢሳ ያለ ግመሬ ሊረዳው አይችልም ። ይሄን ሂደት ለመረዳት Enlightened ( አብራሄ ህሊና ) ያስፈልጋል። የአለም ታሪክ የጦርነት ታሪክ ከመሆኑ የተነሳ የፖለቲካ ልሂቃን …

    Read More »
  • 7 November

    ሦስቱ ሃገራት በዋሽንግተን ምን ተስማሙ?

    የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታንና የውሃ አሞላል ሂደትን በተመለከተ ለዓመታት ሲካሄድ የነበረው የሦስትዮሽ ውይይቶች ውጤት አልባ መሆኑ ሲነገር ቆይቷል። በዚህም ከግደቡ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያና በግብጽ መካከል ያለው አለመጋባባት እየጎላ መጥቷል። ትናንት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች የልዑክ ቡድናቸውን ይዘው አሜሪካ ከደረሱ በኋላ በጠረቤዛ ዙሪያ ውይይት አድርገው የጋራ መግለጫ …

    Read More »
  • 6 November

    ከብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ ጋር ስላሳለፉት ስቃይ እንዲህ ትላለች!

    A በሰኔ 15ቱ ግድያ ተጠርጥረው ለእስር ተዳርገው ከነበሩት መካከል አንደኛዋ ከብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ ጋር ስላሳለፉት ስቃይ እንዲህ ትላለች! Posted by አማራ ሚዲያ አገልግሎት – Amhara Media Service on Wednesday, November 6, 2019

    Read More »
  • 5 November

    ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡

    ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡ ይሄ የዪጋንዳ ፍየል ጠባቂ አዲስ አበባን በግድ እንወስዳለን እና ለጠ/ሚሩ ማስጠንቀቂያ መሰል የጥጋበኛ ፉከራ ይዟል፡፡ እነዚህ ሰዋች ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ሊከቱን ተጣድፈዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ኦነግ በወለጋ ሁከት እየፈጠረ ነው፡፡….እነዚህ በዚህ ጥጋባቸው ነገ ሀገራችንን ለመበተን …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.