ኢትዮጵያን ቋሚ ባለዕዳ የሚያደርገው የህዳሴ ግድብ ስምምነት ላይ መንግስት የመፈረም ፍላጎት እያሳየ ነው:: February 5, 2020 0 SHARE! Abiy Ahmed and Abdulfeta Al SiSi- FILE ዋዜማ ራዲዮ የስምምነት ረቂቅ ሰነዱን አግኝታለች ዋዜማ ራዲዮ- በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላልና የድርቅ ማካካሻ ላይ የኢትዮጵያ : የሱዳንና የግብጽ የውጭና የውሀ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከህግና የቴክኒክ ባለሙያዎቻቸው ጋር ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ ዋሽንግተን ካደረጉት ውይይት በሁዋላ …
Read More »TimeLine Layout
February, 2020
-
2 February
የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት
በሁለቱ የኦሮሞ ደርጅቶች ደጋፊና አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ወደሀይል እርምጃ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለት በጅማ ከተማ የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት በፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት ፥ የኦፌኮ አባላትና የከተማው አመራሮች ፥ የዳውድ ኢብሳውን ኦነግ ፅ/ቤት ታፔላና ቁሳቁሶች አውድመዋል፡፡ የኦነግ አባላት በበኩላቸው አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከፀጥታ አካላት ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተው ውለዋል፡፡ ባለፉት ጊዜያት ሁለቱም ድርጅቶች ቢሮ በከፈቱባቸው ሌሎች አካባቢዎችም ተመሳሳይ ግጭቶች …
Read More »