Read More »
TimeLine Layout
February, 2020
-
13 February
መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ
ስማኝ ጃዋ አየህ ጅማዎች አንድ #ንጉስ _አባ_ጅፋር የሚባሉ ሙስሊም ሆነው የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ያሰሩ በፍቅር የሚያምኑ፤ዘመኑን የቀደሙ ታላቅ መሪ ነበሯቸውና ፍርድ ያውቃሉ። ዝም ብለህ በሚያነቃቃ ንግግር ብቻ በወሬ ብቻ አታታልላቸውም።ጀግና በደንብ ለይተው ያውቃሉ፤ ባይሆን ምክር የሚሰማ ሰው ከሆነ፤ ባለህ አጭር ግዜ የፖለቲካ ቅስቀሳውን ትተህ፤ከማያልቀው ገንዘብህ ትንሽ ቆንጥረህ ለደሃው የኦሮሞ ልጆች ደብተርና ስክሪብቶ፣ሳሙናና መጽሃፍ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ አልፎ አልፎ አስተክልላቸው ቀልዱን ትተህ፤ …
Read More » -
11 February
ለአየር ትኬት በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ 16 ሚሊዬን ብር ወጭ ተደርጓል።
ያሳዝናል በርቀት የተማሩ ሰዎች በርቀት እያስተዳደሩ ነው። የብአዴን ባለስልጣናት ክልሉን አዲስ አበባ ተቀምጠው በርቀት ለመምራት እየሞከሩ ነው። ከሀምሌ 01/2011 ዓም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር በአውሮፕላን እየተመላለሱ በደሀ ህዝብ ገንዘብ እየቀለዱ መሆኑን ምንጮች ይናገራሉ። ለአየር ትኬት በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ 16 ሚሊዬን ብር ወጭ ተደርጓል። አዲስ አበባና ባህርዳር በተመሳሳይ ጊዜ ለእነዚሁ ባለስልጣናት 31 ሚሊዬን ብር የቤት ኪራይ ከአማራ ህዝብ ኪስ …
Read More » -
8 February
ይሄ አዲሱ የኦሮሞ ቄስ የተባለው ሰውየ የሙስሊም ቄስ ነው እንዴ?
ይሄ አዲሱ ቄስ የተባለው ሰውየ የሙስሊም ቄስ ነው ወይስ የክርስቲያን ቄስ አልገለጥልህ አለኝ እኮ። አንድም ክርስቲያን ሲከተለው ሲያደንቀው ሲያዳምጠው አይቼ አላውቅም። ይልቅ ስለሱ ከፍ ከፍ የሚያደርጉት እና ሰው መስሎ የሚታያቸው የዛ ሰፈር ሙስሊሞች ናቸው። እኔስ ግራ እያጋባኝ ነው እንዴ እንዴት ነው ነገሩ ጃል። አውነተኛ የክርስቲያን ቄስ ከሙስሊም ጋር አንድ ገበታ ላይ አይቋደስም ። ሙስሊም የሆነ ደሞ ከክርስቲያን ጋር አብሮ አይበላም» …
Read More » -
8 February
መልእክት ከኬንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለዶር አብይ አህመድ !
በኮሮና ቫይረስ ጉዳይ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ያሳሰባቸው የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው እንዲያቋርጥ አሳሰቡ፡፡ አክለውም እኛ ደካማ የጤና ስርዓት ነው ያለን ቫይረሱ ወደ አፍሪካ ቢገባ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሊሆንብን ይችላል ኢትዮጵያም ይሄንን መረዳት አለባት፡፡ ብለዋል፡፡ የረቀቁ የህክምና ጠበብቶች ያሉባቸው ሀገሮች አሜሪካና አውሮፓውያን በሙሉ ወደ ቻይና በረራ አቁመዋል። አንዴት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ደሃ አገር በጣም ዝቅ …
Read More »