Breaking News

TimeLine Layout

March, 2020

  • 31 March

    አስቸኳይ መልዕክት ከአማራ ክልል !

    የሙቀት መለኪያን ለመግዛት ስለወሰንን በማርቆስ አካባቢ ያላችሁ ወገኖቸ ይህንን ማሽን በመፈለግ ባስቸኳይ ታሳውቁን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!! መርዳት የምትችሉ እባካችሁ አሳውቁን e-mail: amhara1@amharaonline.org Letenah Ejigu Wale ሰበር ዜና፤ ኮሮና ባህር ዳር እና እንጅባራ እንደተገኘ ሰምተናል ። እንድትደነግጡ ሳይሆን የበለጠ ጥንቃቄና ዝግጅት እንድናደርግ ነው ። ባህር ዳር ከተማዋ ብትዘጋ ጥሩ ነው ። ሰው ገብያ ባይሄድ እና ቤቱ አርፎ ቢቀመጥ ጥሩ ነው ። …

    Read More »
  • 30 March

    ከአማራ ክልል አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ

    ከዛሬ ጀምሮ ወደ አማራ ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። ባሕር ዳር ፡ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአገሪቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንናቸውም ዓይነት የሕዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት የኮረና ወረርሽኝ መካላከል ኮማንድ ፖስት አስታውቋል። ከዩኒቪርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው እየመጡ የሚገኙ የአማራ ክልል …

    Read More »
  • 30 March

    የአማራ ልዩ ሃይል አባላት መግለጫ!

    ለአማራ ህዝብ ደህንነት ዘብ መቆም ካልቻልን እኛ የአማራ ልጆች አይደለንም፤ መንግስት ችግሩን በውይይት ይፍታ” (የአማራ ልዩ ሃይል አባላት) ~~ ዛሬ በህዝባዊ ሰራዊቱ ፋኖ ላይ ግልፅ ጦርነት ከመታወጁ በፊት ዘመቻው የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ነበር። የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ያልዘመተ ፖለቲከኛ አልነበረም። ከጃዋር መሃመድ እስከ ኢዜማው ብርሃኑ ነጋ፣ ከህወሃት እስከ ቅማንት ኮሚቴ እስከ አብይ አህመድ ድረስ አንድ ላይ በተመሳሳይ ወቅት #ይፍረስ ብለው ነበር። …

    Read More »
  • 30 March

    በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ

    በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) በጋራ ፋኖን አስመልክቶ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የአማራ ተማሪዎች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በአደረጃጀት አማራዊ ሆኖ በራዕይ ኢትዮጵያን አንግቦ የበርካታ አማራ ልጆችን አቅፎ የያዘ በተማሪዎች የተመሠረተ ግብረ ሰናይ ማህበር ነው።በአደረጃጀቱም አማራ የሆነና በስነ ልቦና የሚመስሉትንና ለኢትዮጵያ ቀናዒ ራዕይ ያላቸውን ከሊህቅ እስከ ደቂቅ(ከዶክትሬት ዲግሪ እስከ አንደኛ ደረጃ) ድረስ ያሉ ተማሪዎችን ያቀፈ ግዙፉ ሀገር በቀል …

    Read More »
  • 28 March

    20 Richest people in Ethiopia – በኢትዮጵያ የሀብታሞች ዝርዝር

    1-Abay Tsehai He is a former politician from the ruling party (TPLF) in Ethiopia. He had enough influence inside the party because he is a veteran there. That is one reason through which he has made lot of connections and made a lot of worth through the country’s economy. He has also invested in various sectors of business that have …

    Read More »
  • 28 March

    የኮሮና መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኘ:: ሀኪም አበበች ናቸው ያገኙት !

    የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ የምርምር ሂደት በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት አልፏል፡፡ ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ተደጋጋሚ የምርመር ሂደት አልፎ ወደ ምርት እና ቀጣይ የእንስሳት ፍተሻ እና …

    Read More »
  • 27 March

    በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ !

    አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ19ን በተመለከተ በዛሬ እለት መግለጫ ሰጥቷል መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በሀገራችን ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አራት (4) ተጨማሪ ሰዎች በመገኘታቸው በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አስራ ስድስት (16) ደርሷል፡፡ የታማሚዎች ዝርዝር …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.