TimeLine Layout
July, 2020
-
28 July
አቶ ተመስገን ከፋኖ መሪ ጋር !
በርካታ ሰው በ አቶ ተመስገን እና አርበኛ መሳፍንት አብሮ መታየት ሲገራረሙ እያየሁ ነው…በግሌ ግን በዚህ ስአት እንደ አማራ የተከፈተብንን የዘር ፍጅት ለመቀልበስ ልዩነቶችን በይደር አስቀምጦ እንደ አማራ በአንድነት መቆም ጊዜው የሚጠይቀው አማራዊ ግዴታ ነውና አልተገረምኩም ሁላችንም ቅድሚያ እንደ አማራ ከመቸውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ የተደገሰልንን ጥፋት መመለስ ላይ መረባረብ ተገቢ እና ለነገ የማይተው ነው እላለሁ።ለማንኛውም ይበል የሚያስብል ነው!
Read More » -
26 July
በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!
በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!(አማራ የሆናችሁ በሙሉ መረጃውን ሼር ሼር አድርጉት)ባሳለፍናቸው ሶስት ሳምንታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!በተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎች የሚዘጋጀው ይህ ዘጋቢ ፊልም ባሳለፍናቸው ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ጭፍጨፋ በፎቶ ፣ በቪዲዮና በሰነድ ማስረጃ አጠናክረን ለአለም …
Read More » -
15 July
በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ !
“ለድምፃዊው መታሰቢያዎቹ የተሰየሙለት በአቃቂ ክፍለ ከተማ ገላን አካባቢ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ፣ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የሚገኘው ድልድይና በሂልተን ሆቴል አካባቢ ያለው ፓርክ ናቸው።በስሙም የመታሰቢያ ሐውልት በከተማዋ ለማቆም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አካባቢ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል” ሲል ፋና ዛሬ በድህረገጹ አስታውቋል።በእርግጠኝነት ለመናገር የሚቻለው የሟች ስም “ሃጫሉ” መሆኑ ቀርቶ ትንሽ የመሃል አገር የሚመስል …
Read More » -
12 July
300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ !
የዚችን ሴትዮ ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው 1-800 255 0711 የዋናው 7 eleven የዋናው መስሪያ ቤት ቁጥር ነው Franchise ሱቅ ኣላት:: ሱቁ ከዳላስ ከተማ አጠገብ ነው ያለው::የሱቁ አድራሻ : 14400 Marsh Lane, Addison, TX 75001 Contact your local FBI office or closest international office 24 hours a day, seven days a week. Call 1-800-CALLFBI (225-5324) for the …
Read More » -
10 July
ከምሁራን ለመንግስት የቀረበ አስቸኳይ ግልጽ ጥሪ!!
የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ባልታወቁ ሰዎች መገደልን ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው አመጽ ብሄርንመሰረት ያደረገ ጭፍጨፋና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ደርሷል። የዜጎችን ሕይወትና ደህንነትየመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ መዋቅር ቸልተኝነት ለጉዳቱ አስከፊነትአስተዋጽዖ ማድረጉም ተሠምቷል። የፌዴራሉ መንግስት ስላም እና መረጋጋትን በማስከበር፣የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሃላፊነቱን፣ በተገቢው መንገድ መወጣትም ያልቻለበት ሁኔታምተከስቷል። ሃገሪቱን ማለቂያ ወደ ሌለው ደም መፋሰስ ለመውሰድ፣ ባለ በሌለ ሃይላቸውእየሰሩ የሚገኙ የጥፋት ሃይሎች፣ በይፋ በሰጡት የአመራር …
Read More » -
7 July
Ethnically motivated Attacks in Ethiopia°
Following the killing of a prominent singer and activist, Hachalu Hundessa, Oromia deputy police commissioner Girma Gelam, described the events of the past week as having “claimed the lives of up to 150 civilians.” Youths carrying sticks and metal rods in the Oromia region have attacked people from other ethnic groups, residents and witnesses said. Properties belonging to non-ethnic Oromos …
Read More » -
5 July
የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ። መነበብ ያለበት!
የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፀመ በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞዋል የአገሪቱ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ሰብአዊ መብት የፀጥታው ምክር ቤት ሳይቀር ከፍተኛ ጫና ተነስቶበታል። ንፁሀንን ቆመው አስገድለዋል እራሳቸውን እንኩዋን እንዳይከላከሉ በክልሉ የፀጥታ ሀይሎች ጭምር ግድያ ተፈፅሞዋል ። ንፁሀን ቤታቸው ውስጥ ተቃጥለዋል የማምለጫ በሮች በክልሉ ልዩ ሀይል ዝግ ተደርጎባቸው በቀጥታ በአሰቃቂ ሁኔታ ብዙወች ተገድለዋል በዚህም የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞዋል ሲልም የነገሩን ጉዳይ አክፍቶታል። …
Read More » -
4 July
test the dam
<iframe src=” https://www.facebook.com/plugins/video.php?href=https%3A%2F%2Fwww.facebook.com%2Ffikir4u%2Fvideos%2F3343481525674787&show_text=false&width=734&height=918&appId ” width=”734″ height=”918″ style=”border:none;overflow:hidden” scrolling=”no” frameborder=”0″ allowTransparency=”true” allow=”encrypted-media” allowFullScreen=”true”></iframe>
Read More »