Breaking News

TimeLine Layout

October, 2021

  • 19 October

    የፋኖ መሪ ለብልጥግና የማስጠንቀቂያ መልእክት ላከ!!

    ዶ/ር አብይ መንግስት ሊጠነቅቅ ይገባል እኛ በየበርሀው እተዋደቅን ዋጋ እከፈልን ያለነው ኢትዮጵያን በዘራቸው ምክንያት እንዳይገደሉ በማንነታቸው ምክንያት ጥቃት እንዳይደርስባቸው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ቦታ በማንነቱ ጥቃት እንዳይፈፀምበት ነው ! ህውሀትን ታግለን የጣልነው የሌላን አንባገነን የበላይነት ለማስፈን አይደለም ! ሌላ ገዳይን ለማንገስ አይደለም የኢትዮጵያን የበላይነት ለማስፈን እኩልነትን ለማስፈን ነው የተዋደቅነው አሁን እያየናቸው እየተስተዋሉ ያሉ ነገሮች ቅሬታ ውስጥ ከተውናል ! የዶ/ ር አብይ …

    Read More »
  • 18 October

    የአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር!

    የነአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር! By Eshete Assefa —— የዶክተር አብይን መንግስት ከጂምሩ ከሁሉም የበለጠ አስፈርቶት የነበረው የአማራው ብሔርተኝነት ነበር። ነገር ግን ይህን ብሔርተኝነት የአማራ መሪወችን በፖለቲካ ሴራ እንዲወገዱ ከተደረገ በኋላ ለትንሽ ግዜም ለማለዘብ ተችሎ ነበር። ከመሪወች ሞት በኋላ የአማራ አደራረጀቶች በተፈለገው መንገድ እንዲሄድ አልተቻለም። የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚኒሻ እና ፍኖ ላይ ሆን ተብለው አሉባልታዎች ተነዙ፣ ልዩ ሀይሉም እስከመፍረስ ደርሶ ነበር። …

    Read More »
  • 18 October

    የመንግስት መከላከያ ተብዬዉ መንገድ እየጠረገ እያስረከበ ነዉ::

    ወያኔ የመጨረሻ ካርዷን መዛለች ፣ ፊቷን ወደ ውጫሌ/ሃይቅና ጭፍራ/ሚሌ አዙራለች #ግርማካሳ ከዚህ በታች የምትመለከቱት ካርታ ላይ በቀይ የተከበቡት በወያኔ ስር ያሉ ናቸው፡፡ በአረንጓዴ ያሉት በወገን ስር ያሉ ናቸው፡፡ በብርቱካማ ቀለም ያሉት ግልጽ መረጃ ያለገኘሁባቸው ወይም ትኩስ ጦርነት እየተደረጋቸው ያሉ ናቸው፡፡ የሚከተሉት ግንባር ነው ያሉት፡ #የጠለምት ግንባር #የዋገምራ ግንባር #የጋሸና ግንባር #የደላንታ ግንባር #የውጫሌ ግንባር #የጭፍራ ግንባር #የአምባሰል ግንባር ከነዚህ መካከል …

    Read More »
  • 12 October

    የአማራ ሰቆቃ እየቀጠለ ነው:: አብይ አህመድ ስለ አማራ ህዝብ እልቂት እስካሁን ምንም አላለም:: መደመጥ ያለበት !!

    ዛሬም ጆሮ የተነፈገው የወለጋ ሰቆቃ! ኦነግ፣ በመንግሥት አጠራር ሸኔና ኦዴፓ በትብብር አማራን ከበው፣ አንዱ ገዳይ አንዱ አስገዳይ በመሆን በቅንብር እየጨፈጨፉ ነው። ከ 10 000 በላይ የአማራ ህዝብ ተፈናቅሎ ጫካ ገብቶ ድረሱልን ቢል ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ ሁሉም ሊያልቁ ነው። ቁስለኛም ሆነ አስከሬን ማንሳት አይቻልም። በጭንቅ ላይ ሆነው ድረሱልን፣ የመንግሥት ያለህ የሚሉትም ሰሚ አጥተዋል። በጣም ያሳዝናል። አብይ አህመድ መንግሥት ሲመሰርት ሰላም ያሰፍናል …

    Read More »
  • 10 October

    ቤተክርስትያን ያፈረሱ አማራን ያፈናቀሉት የመሰረተ ልማት ሚንስትር ሆነው ተሾሙ !

    ይድነቃቸው ከበደ ======== የሥልጣን ማረፊያ ወይስ ማረፊያ /ማረሚያ ቤት፤ የቱ የገባቸው ነበር ?! በሰሜን ምዕራብ ሸዋ – ሰላሌ ሀገረ ስብከት፣ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ፣ ገዋሳ በተባለ ሥፍራ አገልግሎት እየሰጠ ይገኝ የነበረውን የመጥምቀ መለኰት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን በሰኔ ወር 2009 ዓ.ም በሕገ ወጥ ግንባታ ሽፋን በግብታዊነት እንዲፈርስ ተደርጓል ። በዚህም ምክንያት ታቦቱንም በመዘጋጃ ቤቱ ኮንቴይነር ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ፣ ንዋያተ ቅዱሳቱንም …

    Read More »
  • 10 October

    አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች !

    አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች የምትጠይቁኝ አላችሁ:: አውቃለሁ ብዙ መደናገር አለ:: ድርጅቱ ስብሰባ አድርጎ የሚወስነውን ማየት ጠቃሚ ነው:: አቶ ጣሂር መሃመድና ወንድም በለጠ ሞላ የተሰጣቸውን ስልጣን ተርክበው ቃለ መሃላ አድርገዋል:: ያንንም በማድረግቸው እንደ ከሃዲ በአንዳንዶች እየተቆጠሩ ነው:: ያ ስህተት ነው:: የፓርቲው አባላት በሰሜን በህልውና ጦርነት ውስጥ ያሉ አሉ:: ተሰባስበው ስብስባዎች ማድረግ የሚችሉበት ሁኔታ እልነበረም:: ፓርቲው ተሰብስቦ ውሳኔ እስኪሰጥ በጊዚያዊነት ለመስራት መዘጋጀታቸው ችግር …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.