አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች የምትጠይቁኝ አላችሁ:: አውቃለሁ ብዙ መደናገር አለ:: ድርጅቱ ስብሰባ አድርጎ የሚወስነውን ማየት ጠቃሚ ነው:: አቶ ጣሂር መሃመድና ወንድም በለጠ ሞላ የተሰጣቸውን ስልጣን ተርክበው ቃለ መሃላ አድርገዋል:: ያንንም በማድረግቸው እንደ ከሃዲ በአንዳንዶች እየተቆጠሩ ነው:: ያ ስህተት ነው:: የፓርቲው አባላት በሰሜን በህልውና ጦርነት ውስጥ ያሉ አሉ:: ተሰባስበው ስብስባዎች ማድረግ የሚችሉበት ሁኔታ እልነበረም:: ፓርቲው ተሰብስቦ ውሳኔ እስኪሰጥ በጊዚያዊነት ለመስራት መዘጋጀታቸው ችግር …
Read More »TimeLine Layout
October, 2021
-
6 October
ሹመት በአብይ አህመድ – 47% ፕሮቴስታንት 29% እስላም 24% ኦርቶዶክስና ሌሎች ናቸው።
አዲሱ ካቢኔ 1.ደመቀ መኮንን- ም/ጠሚ እና ው/ጉ ሚኒስትር 2.ዶ/ር አብርሀም በላይ- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር 3.አህመድ ሺዴ- የገንዘብ ሚኒስትር 4.ሙፈሪያት ከሚል- የስራና ክህሎት ሚኒስትር 5.ኡመር ሁሴን-የግብርና ሚኒስትር 6.ኢ/ር አይሻ መሀመድ- የመስኖና ቆላማ አከባቢዎች ሚኒስትር 7.ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር 8.ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ- የትምህርት ሚኒስትር 9.ዳግማዊት ሞገስ- ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር 10.ገ/መስቀል ጫላ- የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር 11.መላኩ አለበል- ኢንዱስትሪ ሚኒስትር 12.ብናልፍ …
Read More »
September, 2021
-
30 September
የአማራ ክልል ምክር ቤት ይልቃል ከፋለን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡
“ዓላማችን ወራሪውን ቡድን አቁስሎ መተው ብቻ ሳይሆን ዳግም የሀገራችን ስጋት እንዳይሆን ማስወገድ ብቻ ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ መሥራች ጉባኤው እየተካሄደ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ አዲሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉን ወደ መምራት የመጡበት የአሁኑ ወቅት በርካታ …
Read More » -
21 September
የአብይ አህመድ አማካሪው ቄስ ዳንኤል ክብረት የሚያሳዝን ንግግር
የዲያቆኑ ሰይጣናዊ የጥላቻ ንግግር የሚወገዝና የሚኮነን ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ወገኖች ስለ ዳንኤል ክብረት ምነው ዝም አልክ ብለው ጠይቀዉኛል፡፡ እስክሰማው ነበር፡፡ አንዲት እህት ክሊፑን ላከችልኝና ሰማሁት፡፡ የሰማሁት ነገር በጣም የሚገርም፣ የሚያሳዝን የሚያሳፍርም ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ለማመን የሚከብድ፡፡ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደሚባለው ዲያቆኑ ካቲካላ ለግቶ ይሆን የተናገረው ብዬ አስብኩ፡፡ ይህ ንግግሩ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት የሚያስጠየቀው፣ እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ንግግር …
Read More »