TimeLine Layout
August, 2024
-
17 August
ለማን አቤት እንበል?
ጋዜጠኛ ወግ ደረስ ጤናውና ዶክተር መዝገብ ጎጃም ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ህዝቡን አንቅተዋል። ከልክ በላይ የፋኖን እንቅስቃሴ አስጩሆታል፣ አገዛዙን በፕሮፖጋንዳ አፈር ከድሜ አብልቶታል፣ በምርኮኞች ላይም ሠፊ ግንዛቤ ሲፈጥር ከርሟል። ይሁን እንጅ በርካቶችም ስማቸው የማይታወቅ ዘመነ ካሴ በሚመራው ጎጃም የአማራ ፋኖ ታፍነዋል። ኮረኔል ጌታሁንን ለማፈን ተብሎ ምን ያህል መስዋዕት እንደተከፈለ ማንም ያውቃል። ህግ ማስከበር እየተባለ የበርካታ ወንድሞቻችን ነፍስ በከንቱ እየተቀጠፈ ነው። ይሄ ነገር …
Read More » -
3 August
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማዋቀሩን አስታወቀ
#ሰበር_ዜና የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማዋቀሩን አስታወቀ 🔥🔥🔥🔥 የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በአምስት መስራች ድርጅቶች ሐምሌ 9/2016 ዓ.ም ከተቋቋመና ሊቀመንበሩን ከመረጠ በኋላ፣ ብዛት ያላቸውን አመራሮች ለመምረጥ ተከታታይ ስብሰባዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። ከሚፈለጉት አመራሮች ብዛት አኳያ ተጨማሪ ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ቢሆንም ለህዝብ ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በመጀመሪያ ዙር ምደባው የሚከተሉትን …
Read More »