Breaking News

TimeLine Layout

October, 2021

  • 28 October

    4 የኦሮሞ የጦር መኮንኖች በፋኖ ተገደሉ።

      ዛሬ ላይ ”የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት” የሚባል ተቋም የለም። ፈርሷል። ለዚህ ማሳያ በርካታ ነጥቦችን ማንሳት ይችላል። ሻለቃ አህመድ አብረሃም, ሻለቃ ግርማ ፈይሳ, ኮለኔል ሀብታሙ መገርሳ, ኮለኔል አብዲሳ አዱኛ… የተባሉት የአቢይ አህመድ ጦር አዛዥ የኦሮሞ ወታደሮች በማንነታቸው ተመርጠው፣ ፋኖ በተባለው ያማራ ነፍሰ ገዳይ ቀማኞች (murderer mafias) ዴሴ ላይ መገደላቸው ትልቁ ማሳያ ነው። አቢይ አህመድ የሚባለውን ጨቅላ ሚንስተር የተፈናጠጠችው የነ ዲያቆን ዳንኤል …

    Read More »
  • 27 October

    አማራ ባንክ አ.ማ. ማስታወቂያ !

        አማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ክቡራን የአማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ባለአክስዮኖች ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ለሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ በጻፈው ደብዳቤ ባለአክስዮኖች በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው በባንኩ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ላይ ፊርማቸውን እንዲያኖሩ ፈቃድ ሰጥቷል፡፡ ክቡራን ባለአክስዮኖች ፊርማችሁ ባንኩን ስራ ለማስጀመር እና የባንኩ ባለአክስዮን መሆናችሁን ለማረጋገጥ የግድ …

    Read More »
  • 25 October

    ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት !

    ለብአዴን ቁንጮው ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት አቶ ገዱ በንግግራቸው አማራ የተወረረው ስላልተደራጀ ነው ብለው አፍ ሞልቶ ሲናገሩ ትንሽም አላፈሩም ፋኖን እያሳደዱ ሲያስገድሉና እንዳይደራጅ ሲያደርጉ የኖሩት ሰውዬ ዛሬ ደርሰው ህዝቡን ተጠያቂ ማድረግ ትልቅ ነውርነው እጅግም ያሳፍራል ከዚህ በታች የመልስ ምት የሰጣቸው ዴቭ ዳዊት ነው።   ይድረስ ለገዱ አንዳርጋቸው እና ቀሪ ብአዴናዊያን ======= እናንተ በህዝባችን ጫንቃ ላይ ተቀምጣችሁ፥ ወጣቱ በራሱ …

    Read More »
  • 24 October

    የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ ?

    የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ እየደረሰ ያለ መሰለኝ #ግርማካሳ   ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም። ለትግራይ ህዝብ ጦርነት አያስፈልገውም ነበር። የትግራይ ወጣት አንድም ቢሆን መሞት አልነበረበትም። መከላከያ ከመቀሌ ሲወጣ፣ በመቶ ሺሆች ለረሃብ የተጋለጡና በሚሊዮኖች የተፈናቀሉ ተጋሩ: ምግብ እንዲያገኙና እንዲቋቋሙ፣ መሰረተ ልማቶች እንዲገነቡ የተቋረጡ የመንግስት አገልግሎቶች እንዲከፈቱ ፣ ሕዝቡ ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም፣ በተወሰነ መልኩ ወደ ቀድሞ ኑሮው እንዲመለስ ለማድረግ ፣ ትልቅና ብቸኛ ትኩረት ሆኖ ሊሰራበት …

    Read More »
  • 19 October

    የፋኖ መሪ ለብልጥግና የማስጠንቀቂያ መልእክት ላከ!!

    ዶ/ር አብይ መንግስት ሊጠነቅቅ ይገባል እኛ በየበርሀው እተዋደቅን ዋጋ እከፈልን ያለነው ኢትዮጵያን በዘራቸው ምክንያት እንዳይገደሉ በማንነታቸው ምክንያት ጥቃት እንዳይደርስባቸው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ቦታ በማንነቱ ጥቃት እንዳይፈፀምበት ነው ! ህውሀትን ታግለን የጣልነው የሌላን አንባገነን የበላይነት ለማስፈን አይደለም ! ሌላ ገዳይን ለማንገስ አይደለም የኢትዮጵያን የበላይነት ለማስፈን እኩልነትን ለማስፈን ነው የተዋደቅነው አሁን እያየናቸው እየተስተዋሉ ያሉ ነገሮች ቅሬታ ውስጥ ከተውናል ! የዶ/ ር አብይ …

    Read More »
  • 18 October

    የአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር!

    የነአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር! By Eshete Assefa —— የዶክተር አብይን መንግስት ከጂምሩ ከሁሉም የበለጠ አስፈርቶት የነበረው የአማራው ብሔርተኝነት ነበር። ነገር ግን ይህን ብሔርተኝነት የአማራ መሪወችን በፖለቲካ ሴራ እንዲወገዱ ከተደረገ በኋላ ለትንሽ ግዜም ለማለዘብ ተችሎ ነበር። ከመሪወች ሞት በኋላ የአማራ አደራረጀቶች በተፈለገው መንገድ እንዲሄድ አልተቻለም። የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚኒሻ እና ፍኖ ላይ ሆን ተብለው አሉባልታዎች ተነዙ፣ ልዩ ሀይሉም እስከመፍረስ ደርሶ ነበር። …

    Read More »
  • 18 October

    የመንግስት መከላከያ ተብዬዉ መንገድ እየጠረገ እያስረከበ ነዉ::

    ወያኔ የመጨረሻ ካርዷን መዛለች ፣ ፊቷን ወደ ውጫሌ/ሃይቅና ጭፍራ/ሚሌ አዙራለች #ግርማካሳ ከዚህ በታች የምትመለከቱት ካርታ ላይ በቀይ የተከበቡት በወያኔ ስር ያሉ ናቸው፡፡ በአረንጓዴ ያሉት በወገን ስር ያሉ ናቸው፡፡ በብርቱካማ ቀለም ያሉት ግልጽ መረጃ ያለገኘሁባቸው ወይም ትኩስ ጦርነት እየተደረጋቸው ያሉ ናቸው፡፡ የሚከተሉት ግንባር ነው ያሉት፡ #የጠለምት ግንባር #የዋገምራ ግንባር #የጋሸና ግንባር #የደላንታ ግንባር #የውጫሌ ግንባር #የጭፍራ ግንባር #የአምባሰል ግንባር ከነዚህ መካከል …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.