https://youtu.be/HRD_BVQqIoU
Read More »TimeLine Layout
February, 2022
-
13 February
አቶ ፀጋ አራጌ ትኩዬ እውነቱን አፈረጡት!
አቶ ፀጋ አራጌ ትኩዬ **************** ዋጋ ከፍሎ ከአማራ ህዝብ ጎን በመቆም ታሪኩን በወርቅ ቀለም ጽፎ ለማለፍ የሚወስን ፍለጋ ስንባጅ አንድ የአሳምነው ትንፋሽ ሳናገኝ አልቀረንም። ሌላ ቁርጠኛ ብቅ ይል እንደሁ ደግሞ በተስፋ እንጠብቃለን። ሰውዬው እውነትን ተጋፍጠው በአማራ ህዝብ ስነ ልቦና ልክ ከፍታቸውን አስተካክለው ለመገኘት ቆራጥ ውሳኔ ላይ ደርሰዋል ማለት ይቻላል። ***** አቶ ፀጋ አራጌ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሲሆኑ …
Read More » -
13 February
የአዳነች አቤቤ መልእክት!
እነ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ሊያጭበረብሩን ፈልገው ወይስ ሒሳብ የማይችሉ ሆነው??? ወ/ሮ አዳነች ትናንትና በከተማው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ከቤተክርስቲያን ይዞታ ውዝግብ ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ “ከመሬት ጋር ተያይዞ ለሚነሣው ጥያቄ ሁሉም የእምነት ተቋማት በጋራ የፈረሙበት ባለፉት ሦስት ዓመታት 2014ን ሳይጨምር በመሥተዳድሩ የተሰጡ ቦታዎችን በተመለከተ፡- • ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 89 ቦታዎች እና በአራት ኪሎ የሚገኘውን ባለመንትያ ሕንፃ ማስመለስን ጨምሮ ሰጥተናል፡፡ …
Read More » -
9 February
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ መግለጫ!
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የአቋም መግለጫ ***** 1ኛ / ትህነግ መሩ የሽብር ጥምረትና የዳግም ወረራ ስጋት፣ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ለ27 ዓመታት በሐገራችን እና ህዝባችን ላይ ከቅኝ ግዛት አቻ የሆነ ስርዓት በመጫን ለአስከፊ ጭቆና እና ብዝበዛ ዳርጓት ኖሯል። ይህ አልበቃ ያለው ትህነግ በህዝብ ትግል ከተገፋ በኋላ ከማዕከላዊ መንግስቱ አፈንግጦ ትግራይ ውስጥ በመመሸግ ለጦርነት ሲዘጋጅ ወዲያው በጊዜው ርምጃ ባለመወሰዱ የተነሳ …
Read More » -
2 February
ይብላኝ ለእናንተ! የማስጠንቀቂያ ደወል ከክርስትያን ታደለ !
(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅበረሰብ ውስጥ ያደገ ሰው፤ በተለይ በስነሰብ ጥናት ላይ የሊቅነት ካባ የደረበ ሰው፤ ፋኖነትን በመንገደኛ ቅኝት (etic perspective) ተንትኖ ብያኔ ሲሰጥ አንዳች የተበላሸ ነገር ስለመኖሩ ከእርግጠኝነትም በላይ ጠቋሚ ነው። የታጠቀ …
Read More »