Abiy Ahmed- Oromo Dictator Tefera mamo – Amhara Leader መሸለም የነበረበት የሀገር ባለውለታ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በባንዳወች ታፍኗል:: አንች ሀገሬ ኢእዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የሰረቀሽ በላ ! የአማራ ህዝብን እያስበላ ያለው የራሱ ሆዳም ባንዳወቹ ናቸው ። ጀግናዬ ዛሬ …
Read More »TimeLine Layout
May, 2022
-
16 May
እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡
Prof. Yeshigeta (arrested) ይልቃል ከፋለ – የአማራ ጠላት እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል ፡፡ የክልሉ ፕረዝደንት የፀጥታ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህም በወያኔ ዘመን የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት ክህደት አልበቃቸው ብሎ ዘንድሮም አንቱታን ያተረፉ ሐኪምና የአገር መከታ ፋኖዎችን በማሳፈን …
Read More » -
12 May
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው !
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀ ግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው! በአማራ የህልውና ዘመቻ አስተዋፅኦ ያበረከቱ አካላት ባህርዳር የሽልማትና እውቅና ኘሮግራም ዛሬ ተካሂዷል። በዚህ ኘሮግራም የአሁኑ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና የአማራ ሚሊሻ አዛዥ ኮሎኔል ባምላኩ አባይ የአንደኛ ደረጃ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልመዋል። በከፋፍለህ ግዛውን የሚተዳደረው የአማራ ብልፅግና ግን በዚህ የሽልማት ኘሮግራም በአብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የጄኔራል ተፈራ ማሞ ስም እንዳይጠራ …
Read More » -
11 May
ጥያቄ ለብአዴን! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ??
ብአዴኖች እመኑኝ ብትሞቱ እንኳን አንተዋችሁም!!! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ?? እመኑኝ የኛ ትውልድ በህዝብ ፊት አንበርክኮ ይጠይቃችኋል! ብትሞቱ መቃብራችሁ ላይ ለትውልድ መማሪያ የክህደት ታሪካችሁን እንጽፈዋለን። በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዛሬ በአማራ ክልል ከፌዴራል በመጡና በክልሉ ባለስልጣኖች በጦርነቱ የተሳተፉ እና የጎላ አስተዋፅ ያበረከቱ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻና ፋኖ መሸለም እና ማበረታታት እንዲሁም እዉቅና መስጠት በሚለዉ …
Read More » -
9 May
አብን 10 የስራ አስፈፃሚ አባላትን አገደ።
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ፓርቲ ዐሥር አባላቱን ማገዱን አስታወቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ “የተጣለባቸውን ከፍተኛ ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው በተለያዩ አፍራሽ ድርጊቶችየተሳተፉ” መሆኑን የገለጸው አብን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው በተረጋገጠ የፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው ደብዳቤ አስታውቋል። አቶ ክርስቲያን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ፣ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ናቸው። ዛሬ ግንቦት 1 ቀን፣ 2014 …
Read More » -
8 May
የአማራ ሀይልና መከላከያ ከወልቃይት እንዲወጡ በአቢይ አህመድ ትእዛዝ ተሰጠ።
——————–#ወልቃይትን__እናድን—-———– የኦህዴዱ አብይ አህመድ ክህደት በወልቃይት ላይ #ግርማካሳ በርካታ ሜዲያዎች እየዘገቡት ነው፡፡ የአማራ ክልልና የአማራ ልዩ ኃይል፣ የአማራ ሚሊሺያዎችና ፋኖዎች ከወልቃይት ጠገዴ እንዲለቁ ታዘዋል፡፡ በአብይ አህመድ፡፡ እንኩቶ የአማራ ክልልና የጎንደር ዞን የብልጽግና ሃላፊዎች የአብይ አህመድ ትእዛዝ እያፈጸሙ መሆናቸው ምን ሊሆን ይችላል ብላችሁ ብትጠይቁኝ፣ ህዝብ ታግሎና ተቃውሞ የአብይን አካሄድ ማስቆም ካልቻለ፣ ወያኔዎች በወልቃይት ዉጊያ ይከፍታሉ፣ የአብይ ጦር ከነ ኮረም፣ አላማጣ፣ ቆቦ …
Read More »