Breaking News

TimeLine Layout

July, 2022

June, 2022

  • 29 June

    የአማራ ፋኖ አመራሮች በባህርዳር የአራቱን ግዛቶች ወደ አንድ ለማዋሃድ በተሰበሰቡበት በኦሮሙማው አፋኝ ቡድን ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ።

    የአማራ ፋኖ አመራርና አባላት ባህርዳር ላይ የአራቱን ግዛቶች የፋኖ አደረጃጀቶችን ወደ አንድ ለማምጣት ተሰብስቀው ሳሉ በአፋኙ ቡድን አባላት ታፍነው ወደማይታወቅ ሥራ ተወስደዋል። የታፋኑት አባላትም:   1.ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ የአማራ ፋኖ ውህደት አመቻች ኮሚቴ 2.ፋኖ ኢንጅኔር በየነ አለማው የአማራ ፋኖ በጎንደር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ 3.ሻለቃ ዳንኤል አስረስ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የቢትወደድ አዳነ ብርጌድ ዋና አዛዥ 4.ሻለቃ ስጦታው( የጎቤ መልኬ ታናሽ …

    Read More »
  • 25 June

    የሰው ዘር የተባለ ሁሉ ይህንን ይስማልን !! PLEASE SHARE

    ሊታወቅ የሚገባው መረጃ ከጋዜጠኛ ገነት አስማማው! 👇 “የሰው ዘር የተባለ ሁሉ ይህንን ይስማልን” “የቀበሌው አስተዳዳሪ እኮ ከላይ በተላለፈልኝ ትዕዛዝ ጭፍጨፋውን አስፈጽሜያለሁ አለ ወላሂ” – የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ እና የቀበሌዋ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ኪዳኔ ወርዋ በሃገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በአራተኛ ቀናቸው ዛሬ በቶሌ ቀበሌ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ እውነታውን በህዝብ ፊት ተናዘዋል:: የቀበሌዋ አስተዳዳሪ …

    Read More »
  • 24 June

    የአቢይ አህመድ የጥላቻ ንግግር።

    ጥላቻና ዛፍ ተከላ፤ ቀይና አረንጓዴ አሻራ የሕግ የበላይነት በአገራችን ተረጋግጦ ቢሆን ኖር ጠ/ር አብይ አህመድ በፓርላማው የመጨረሻው ቆይታቸው አዲስ አበባን እና የኦሮሞን ሕዝብን አስመልክተው ባደረጉት ንግግራቸው አንድ የጥላቻ እና አንድ የሐሰት መረጃ በማሰራጨት ሕግ በመተላለፍ ይጠየቁ ነበር፤ 1ኛ/ “አዲስ አበባ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኦሮሞ ጥላቻ አለ” በሚል በተናገሩት ንግግራቸው የጥላቻና ሕዝብን ለግጭት የሚዳርግ ንግግር አድርገዋል፣ (አዲስ አበባ ውስጥ ለአንድ ወይ …

    Read More »
  • 20 June

    Ethiopia’s week of unrest sees 239 dead !

    የአብይ ኦሮሞ ብልጽግና በሁሉም መመዘኛ የወያኔ ኢሕአዴግን እያስከነዳ ነው። ያፍናል፣ ያግታል፣ ይጠልፋል፣ ለስሙ ፍርድቤት ያቀርባል፣ የስልኩ ጫና ካልሰራ የፍርድቤት ደብዳቤን ቀዶ ይጥላል። ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ነው። ከልካይ፣ መካሪ ተቆጪ የሌለበት ህገ – አራዊትነት ነው። የእንዲህ ዓይነት መንግስታዊ የውንብድና ግዜ አጭር ነው። አንድም መንግስት በህዝባዊ አመጽ ይወድቃል አልያም አገር ይዞ ይወድቃል። ፈተናው ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው። የአራት ዓመት የምስቅልቅል ግዜ አነሰን? …

    Read More »
  • 18 June

    አቶ መላኩ ፈንታ ማነው?

    ሃቀኛው መላኩ ፈንታ መልከ ቀና ነው፤ ፀጉሩ እንደ መኸር ጤፍ ተኝቷል። ሲራመድ ይፈጥናል። ወደ ምኒሊክ ቤተመንግሥት እየገባ ነው። ገባ። “አቶ መለስ ሦስት ምርጫዎች አሉኝ!” ቀጠለ። አንድ ህግ ተክትዬ መሥራት፣ ሁለት እያስመሰልኩ መኖር፣ ሶስተኛ ሳልሰራ በሪፖርት መኖር! አቶ መለስ በምርጫው ተደንቀው “በህግ ስራ፤ ማንም ከህግ በታች ነው” አሉት። የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ንግግር ከራሱ እሳቤ ጋር ተጣጣመ። የሚኒስቴር የቤተሰብ መኪና አልቀበልም ብሎ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.