የዝቅጠትን ክብረ ወሰን የሰበረው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጌዴዮን ጢሞቴዎስ በሕግ ትምህርት የመጨረሻ ዲግሪ [Terminal Degree] የደረሰ ሰው ነው። ጌዲዮን በአሁኑ ወቅት የፍትሕ ሚኒስትር ሲሆን ቀደም ብሎ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ነበር። ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት እንዲፈረጅ ለፓርላማው ተብዮው የሕግ ምክረ ሀሳብ ያቀረበ ጌዴዮን ጢሞቴዎስ ነው። በሌላ አነጋገር ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት የተፈረጀው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ለፓርላማ ተብዮው ባቀረበው የሕግ ምክረ መሰረት ነው። ፋሽስት …
Read More »TimeLine Layout
January, 2023
December, 2022
-
27 December
መንግስታዊነት ሆይ ወዴት አለሽ? christian tadele – member of parliament
መንግስታዊነት ሆይ ወዴት አለሽ? ***** ሕወኃት አሸባሪ ድርጅት ተብሎ የተፈረጀው በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ነው። የሰላም ስምምነት ፊርማ እንደተጠበቀ ሆኖ በሕግ ሕወኃት አሁንም ድረስ አሸባሪነቱ ያልተሰረዘለት ቡድን ነው። አስፈፃሚው አካል በማናለብኝነት የሚሰራውን ሕጎችን የመጣስ በጎ ያልሆነ ልምምድ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመቆጣጠር ሕዝባዊ ኃላፊነት አለበት። ለስነስርዓታዊ ጉዳዮችም ከሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በላይ ማን ሊጨነቅ ይችላል? እነዚህ መንግስታዊ ባሕሪያት ሁሉ ግን በብልጽግና …
Read More » -
19 December
በአዲስ አበባ የኦሮምያን ባንዲራ መስቀልና የክልሉን መዝሙር የማዘመር አካሄድ ለሃገሪቱ ተጨማሪ የደህንነት ስጋት ስለሆነ እንዲቆም የፌዴራሉ መንግስት አዘዘ
መንግስት በአዲስ አበባ ያለ ነዋሪዎች ይሁንታ የኦሮምያን ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር ለማዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም አዘዘ የፌደራል መንግስት በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀልና መዝሙር እንዲዘመር እየተደረገ ያለው ግጭት ቀስቃሽ እንቅስቃሴ እንዲቆም መመሪያ መሰጠቱን ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ከፍተኛ የፌዴራል መንግስ ባለስልጣናት ። ከሰሞኑ በዚሁ የባንዲራ እና መዝሙር ጉዳይ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ቀውስ መፈጠሩ ይታወሳል። …
Read More »