https://fb.watch/jyuYXVtn5_/
Read More »TimeLine Layout
March, 2023
-
26 March
ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!
ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention! ስለ አማራ ሕዝብ የወደፊት ጉዞ ወንድም እህቶቻችን በዋሽንግተን ዲሲ በር ዘግተው እየመከሩ ነው። የዚህ ዝግጅት ስፓንሰር ከተመሠረተ ሶስት ወር ያልደፈነው የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የአማራ ማሕበር (Washington Area Amhara Association – WAAA) ሲሆን፤ አዘጋጆች የሰሜን አሜሪካ የአማራ ማሕበራት ፌደሬሽን ወይም ፋና (Federation of Amhara Associations in North America – FANA) …
Read More » -
24 March
ጀነራል ተፈራ በጠና ታመዋል። ውጭ ሄደው እንዳይታከሙ ተከለከሉ።
ፈራ ማሞ 10 ህዳር 2022 የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከአገር እንዳልወጣ ከአዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተከለከልኩ አሉ። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም. ወደ እስራኤል አገር ለሕክምና እና ለጉብኝት ለመጓዝ ከተነሱ በኋላ ጉዞ ተከልክለው መመለሳቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፓስፖርት ቁጥጥር የሚደረግበትን ስፍራ ካለፉ በኋላ ጉዞ ማድረግ እንደማይችሉ ስለተነገራቸው ወደ …
Read More » -
23 March
በህወሓት ላይ የተጣለው የሽብርተኝነት ፍረጃ መነሳት
በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ተጥሎ የነበረው የሽብርተኛ ቡድንነት ፍረጃ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲነሳ መደረጉን ኢዜማ እና አብን ተቃወሙ። ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል ህወሓት ከሽብር ቡድኖች ዝርዝር ውስጥ ስሙ እንዲወጣ የቀረበውን ውሳኔ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። ይህንንም ውሳኔ በመንግሥት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ …
Read More » -
12 March
Zoom meeting Today. Global Diaspora Movement
ሰላም ሁላችሁም ዛሬ በተደጋጋሚ የተለያዩ ስብሰባዎች ነበሩብን ከአሜሪካን ባለስልጣናት ጋር ጨምሮ በዛ ምክንያት መደበኛ ስብሰባ አላደረግንም ከናንተ ጋር ይሁን እንጂ የ Leading Task Team ተገናኝቶ የተወሰነ ስራዎችን አይቶል። ለሁሉም ነገ ተቋርጦ የነበረውን ስብሰባ በዲሲ Time 5:30 እናደርጋለን እና ስለተፈጠረው ይቅርታ እንጠይቃለን ። የዙም link is here EACC is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Diaspora Meeting Time: Mar …
Read More » -
11 March
የታመነ አስደንጋጭ ሰበር ዜና የኦሮሞ ታጣቂዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን…..
የታመነ አስደንጋጭ ሰበር ዜና የኦሮሞ ታጣቂዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ጉባ ወረዳ ዙሪያ መክበባቸው ተጋለጠ:: ከኦሮሚያ ክልል የተነሱ ሸኔ እና ሌሎችም ታጣቂ ኃይላት በእነ ዓብይ እና ሽመልስ የግዛት ማስፋፋት ሴራ ይሁንታ ተሰጥቷቸው ባለፉት ወራት ኦሮሚያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰሜን እና ደቡብ ሱዳን ጋር እንድትዋሰን በተነደፈው የሴራ እቅድ መሰረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሶስት ወረዳዎች ካማሼ ማኦኮሞ እና አሶሳ ዙሪያ ተቆጣጥረው የክልሉን መዋቅር …
Read More »