ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ:: ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ሹመቱ የተሰጣቸው በጸጥታው ዘርፍ ያላቸውን የረዥም ጊዜ ልምድና ብቃትን ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን ከምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ አረጋግጠናል፡፡ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል፡፡
Read More »TimeLine Layout
October, 2018
-
13 October
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/National Movement Of Amhara/(አብን) አመራሮች
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/National Movement Of Amhara/(አብን) አመራሮች:- 1-ዶር ደሳለኝ ጫኔ-ሊቀመንበር 2-አቶ በለጠ ሞላ-ምክትል ሊቀመንበር 3-አቶ ጋሻው መርሻ-የድርጅት ጉዳይ 4-አቶ መልካሙ ሹምየ-የፖለቲካ ጉዳይ ሀላፊ 5-አቶ ተመስገን ተሰማ-የማኅበራዊ ጉዳይ ሀላፊ 6-አቶ ዳምጠው ተሰማ -የውጭ ጉዳይ ሀላፊ 7-አቶ ካሱ ኃይሉ -የኢኮኖሚ ጉዳይ ሀላፊ 8-አቶ ክርሥቲያን ታደለ-የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ 9-ወ/ሪት መሰረት አስማማው-ሴቶች ጉዳይ ሀላፊ …
Read More »