የአራዳ ክ/ከ አማራ ወጣቶች ማህበር የንቅናቄ መድረክ ሀሙስ 21/06/2011 በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል፡፡ሁሉም የአማራ ተወላጅ ወጣት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተደራጅተን በክልሉም ሆነ ከክልል ውጪ ስለሚኖሩ አማራዎች መብት እና ደህንነት ዙሪያ አቋማችንን እንገልፃለን፡፡”አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል እና እንዲሰደድ አይደለም”፡፡
Read More »TimeLine Layout
February, 2019
-
27 February
ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል።
የዋግነሽ አድማሱ ፣ ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል። የኦነግ ወታደር አዲስ አበባ እንዲሰፍር እነጃዋርም፣ እነ ለማም ሆነ እነ ዳውድ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰው በአባ ገዳወች እየተመራ ነገ አዲስ አበባ ይገባል። ~~~~~አዲስ አበባን በሚመለከት ከፈለጉ በምርጫ ካልሆነም በጡጫ ይሞክሩን ያለው አቶ ጁዋር ከቄሮ በተጨማሪ ሌላ የተማመነው ሀይል መኖሩ ዛሬ ፍንጭ የሚሰጡ መረጃወች ወጥተዋል። ለአዲስ አበባ ህዝብ በልኩ …
Read More » -
27 February
የሕዝብን ስብጥር (demographics) ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል?
የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት …
Read More » -
25 February
አብን በአዲስ አበባ ሊያካሂድ የነበረውን ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ!
አብን በአዲስ አበባ ሊያካሂድ የነበረውን ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፖለቲካ ፕሮግራሙን፣ አማራጭ ፖሊሲዎቹን እንዲሁም በወቅታዊና ስትራቴጂካዊ አካባቢያዊ፣ አገራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ከ125 በላይ ስኬታማ ሕዝባዊ መድረኮችን ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በመዲናችን አዲስ አበባም በሚሊንየም አዳራሽ ከሕዝባችን ጋር ውይይት ለማድረግ በተደጋጋሚ ጊዜ ጥያቄ አቅርበን ከ6 ወራት በኋላ የአዲስ ፓርክና ዲቨሎፕመንት የሚሊንየም አዳራሽን የካቲት 24/2011 ዓ/ም …
Read More » -
25 February
123ኛ የአደዋ ድል በአል በአጼ ምኒልክ የትውልድ ቦታ በአንጎለላ ኪዳነ ምህረት ተከበረ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2011 ዓ.ም(አብመድ) 123ኛዉ የአደዋ ድል በአል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጼ ሚኒሊክ የትውልድ ቦታ አንጎለላ ኪዳነ ምህረት ላይ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የአካባቢው ፈረሰኞች እና የሀይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። አዘጋጆቹ የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ እና የሰሜን ሽዋ ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ ናቸው። የድል በዓሉ እስከ የካቲት 23/2011 ዓ.ም ድረስ በፓናል ውይይት፣ በታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝትና በአደባባይ ትርዒቶች በደብረብርሀን ከተማ ላይ ይከበራል። ዘጋቢ፦ ይርጉ …
Read More » -
24 February
አብይ አህመድ በተቃዋሚዎች ስብሰባ ሳይገኙ ቀሩ!
ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመከሩበት ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደሚገኙ ቀደም ሲል ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ሳይገኙ ቀርተዋል:: ምክንያቱ ባልተገለጸ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ስብሰባ ላይ ባይገኙም ድርጅቱን ወክለው አቶ ብናልፍ አንዷለም እና የፕሬስ ሴክረተሪያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ተገኝተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ …
Read More »