ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2011 ዓ.ም(አብመድ) 123ኛዉ የአደዋ ድል በአል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጼ ሚኒሊክ የትውልድ ቦታ አንጎለላ ኪዳነ ምህረት ላይ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የአካባቢው ፈረሰኞች እና የሀይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። አዘጋጆቹ የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ እና የሰሜን ሽዋ ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ ናቸው። የድል በዓሉ እስከ የካቲት 23/2011 ዓ.ም ድረስ በፓናል ውይይት፣ በታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝትና በአደባባይ ትርዒቶች በደብረብርሀን ከተማ ላይ ይከበራል። ዘጋቢ፦ ይርጉ …
Read More »TimeLine Layout
February, 2019
-
24 February
አብይ አህመድ በተቃዋሚዎች ስብሰባ ሳይገኙ ቀሩ!
ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመከሩበት ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደሚገኙ ቀደም ሲል ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ሳይገኙ ቀርተዋል:: ምክንያቱ ባልተገለጸ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ስብሰባ ላይ ባይገኙም ድርጅቱን ወክለው አቶ ብናልፍ አንዷለም እና የፕሬስ ሴክረተሪያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ተገኝተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ …
Read More » -
19 February
የዶር አቢይ ፓርቲ የጎሳ ፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም አለ::
የፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም- ኦዲፒ አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል ስርዓቱ ላይ ከማንም ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) አስታወቀ። ፓርቲው በትናነትናው እለት ባወጣው መግለጫው፥ ኦዲፒ በአጀንዳነት ይዞ ከሚታገልባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፌደራል ስርዓቱ ነው ብሏል። ለፌደራል ስርዓቱ መምጣት ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሎበታል ያለው ፓርቲው፥ ስርዓቱ ለድርድር የማይቀርብ መሆኑንም አስታውቋል በመግለጫው። በፌደራል ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ የሀሰት …
Read More »