አሁናዊ መረጃ:- የኢትዮጵያ መንግስት መገናኛ ዘዴዎች በሰበር ዜና “ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች÷የቀይ ባህር ተጋሪ ሃገር ሆንን” ወዘተ የሚሉ ሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳዎችን በማሰራጨት የህዝቡን ትኩረት ለመሳብ እንዲሁም ለመውደቅ አንድ ሃሙስ የቀረውን የጦር ወንጀለኛና ፋሺስቱን ዓብይ አህመድ ስልጣን ለማዳን ሲጋጋጡ ታይተው መቀላመድን ከአለቃቸው ባህሪ የወረሱት መሆኑ ብዙዎችን ሲያስገርም ውሏል:: በመሰረቱ ስምምነቱ ከ5 ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲነገር የቆየና ይህም በመንግስት መገናኛ ዘዴዎች ጭምር 19 …
Read More »TimeLine Layout
January, 2024
December, 2023
-
31 December
ለአዲስ አበባ የመንግስት ሰራተኛ የተዘጋጀው የፈተና ወረቀት ይሄውላችሁ። ተፈታኝ ዘመድ ካላችሁ አሰራጩት።
by Andargachew Tsige በበኩሌ ከዋናው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አይናችንን ልንነቅል አይገባም በሚል ስለአብይ አህመድ ነውረኛ አገዛዝ በመረጃ የተደገፉ በርካታ ጉድፎች እየደረሱኝም ብዙ ጊዜ ወደፌስ ቡክ አላመጣቸውም። ይህ ፈተና አንዱ የኦሮሞ ብልጽግና በተረኛነት ከሚፈጽማቸው ብልግናዎች አንዱ በመሆኑ ጥቂት ለማለት ወደድኩ። አላማው ችሎታ ያላቸው ግለሰቦች ብቻ የህዝብ አገልጋዮች እንዲሆኑ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ፈተና አይደለም። በአለም ላይም አንድ መንግስት ሰራተኞቹን በሙሉ …
Read More » -
29 December
ፋኖ፣ አማን እና ዘርማ በመሀል አዲስ አዲስ አበባ ከተመ መሃል ባነር ሰቀለ !
https://fb.watch/peJHzdcF8z/
Read More » -
29 December
ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት. Is BRICS good or bad for Ethiopia?
ታምሩ ጽጌ December 24, 2023 ባለፈው ዓመት መጠናቀቂያ ነሐሴ 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ብሪክስን በይፋ መቀላቀሏ ከተነገረ ጀምሮ ከ330 በላይ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች የተሳተፉበትና ኢትዮጵያ መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት የተደረገውን ጥናት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ታኅሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይናና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱትን ብሪክስ በነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም. ላይ በይፋ የተቀላቀሉት ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ኢራን፣ …
Read More » -
6 December
120 ሺህ የአማራ ሴቶች ለአረብ ግርድና ተሸጡ።
ሰበር መረጃ፦የዐማራን ህዝብ መንግስታዊ መዋቅር ዘርግቶ በጦርነት፣ በረሃብ፣ በበሽታ እንዲጠቃ በማድረግና በሌሎችም ረቂቅ ዘዴዎች ለማጥፋት ተግቶ እየተንቀሳቀሰ ያለው የዓብይ አህመድ ኦሮሙማው አስተዳደር በ 2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ “የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት” በሚል ሽፋን ከ 120 ሺህ በላይ የዐማራ ወጣት ሴቶችን ለአረብ ሃገራት መሸጡን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ከዓመታት በላይ ከ 100 ሺህ የሚልቁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳውዲ …
Read More » -
2 December
ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!
ሀገር መስራቹ፣ ሠው ወዳዱና ኩሩው ህዝባችን ሆይ:- በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ ሰብሉን እንደ ጧፍ እያነደደ ወጣቱንም ሆነ ህፃንና አዛውንቱን በሞርታር ፣ በድሽቃና በድሮን እየጨፈጨፈ …
Read More »
November, 2023
-
29 November
ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ያደረጉት ንግግር
ክቡር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የአማራ ፋኖ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ሰብሳቢ በቤይ አካባቢየአማራ ፋኖ ሰራዊት ቻፕተር ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግርቦታ፡ አሜሪካ ፣ ሳንሆዜ ካሊፎርኒያቀን፡ ኖቬምበር 2023 የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያንበቅድሚያ ከሁሉ አስቀድሜ የአማራ ፋኖ እስክንድር ንጋና መላው ይፋኖ ታጋዮች ለእናንተየላኩትን የከበረ ሰላምታ ለማቅረብ እወዳለሁ። ጀግናው የነጻነት ታጋይ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ፣ የድሆች ጠበቃ፣ የነጻነት ታጋይ፣ እስክንድር ነጋ በውጪ ሃገር ሆናችሁ በተለያዬመንገድ የፋኖን ትግል …
Read More »