#Update 1) ወርቁ አይተነው 35 ሚሊዬን ብር 2) የኢትዮጵያ ነዳጅ ማህበር 35 “” 3) አብቁተ 25 “” 4) ጥረት 15″” 5) አቢሲኒያ ባንክ 12″” 6) ዳሽን ቢራ 10″” 7) አባይ ባንክ 10″” 8) ኖክ ናሽናል ኦይል 15″” 9) በላይነህ ክንዴ 10″” 10) ቡና ባንክ 5″” 11) የኦሮሚያ ክልል መንግስት 15″” 12) ተድላ ይዘንጋው 5″” 13) ኢንጂነር ፀደቀ 10 ሚሊዬን ብር …
Read More »TimeLine Layout
March, 2019
-
16 March
Amhara Fund Raising at Sheraton.
https://www.facebook.com/EBCzena/videos/838708513135919/
Read More » -
16 March
ሁለት ሀገር ያለው ጃዋር የቤት ማፍረስ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ አሜሪካ ተመልሷል።
ሕዝቡ በገዛ ሀገሩ የሚሄድበት ግራ ገብቶት ዘወትር ያለቅሳል። ሁለት ሀገር ያለው ጃዋር የቤት ማፍረስ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ አሜሪካ ሚንሶታ ተመልሷል። ጽንፈኞቹ ጥቂት የኦህዴድ አባላት ሕዝቡን ወደ መተላለቅ እየገፉት ነው። የሱሉልታ ነዋሪ::
Read More » -
15 March
50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የማይቀበለው ሰነድ መሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር አለበት።
50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የማይቀበለው ሰነድ እንዲሁም ሲወጠን ጀምሮ አማራን ለመጉዳትና ለማጥፋት ተጠንቶ የተዘጋጀው የትህነግ-ኦነግ የጋራ መግባቢያ ሰነድ በስፋት መሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር አለበት። ምንም አይነት “የተቀደሰ” አመክንዮ ቢቀርብ እንኳ አማራን ለመቅበር የተዘጋጀን ፀረ-አማራ ሰነድ ላለማሻሻል አሳማኝ ምክንያት አይሆንም። የአማራ ህዝብ በጨዋነት ስለታገሰ ብቻ ይህን የጫካ ህግ ወይም ህገ አራዊት ሁለንተናዊ ቅቡልነት እንዳለው ለማስመሰል የሚሞከርበት መንገድ …
Read More » -
14 March
የዘውግ ፖለቲካና ዘር ማፅዳት::
ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ የዘር ማፅዳት ወንጀል በዓለማችን ታሪክ የነበረ ነገር ቢሆንም በተለይ ከቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ መበተን ጋር ተያይዞ በተፈፀሙት ወንጀሎች ትኩረት ያገኘ በሕዝብ ላይ የሚፈፀም የማሳደድድና የማፈናቀል ወንጀል ነው። እኤአ ከ1992-1995 በተካሄደው የቦስንያ ሄርዞጎቪና ጦርነት ሙስሊሞችና ክሩአቶችን ሰርቦች በግዳጅ ቀያቸዉን እንዲለቁ በማድረጋቸው ከአንድ መቶ ሺሕ በላይ ሙስሊሞችና ክሮአቶች የዘር ማፅዳት ወንጀል ሰለባ ሆነዋል። በቅርቡም በባንግላዴሽ የሚኖሩት ሦስት መቶ ሺሕ የሮሄንጊያ ማኅበረሰብ …
Read More » -
14 March
Urgent Call to Ethiopians!
https://www.zehabesha.com/an-urgent-call-to-avert-the-imminent-danger-in-our-country-ethiopia/
Read More »